ዜና አማራን ላሞራ-የወያኔ ሴራ! May 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይታረድ ፍሪዳዉ ግባልኝ ከቤቴ እነሆ የላም ልጅ ከርጎ ከወተቴ የእግዚአብሔር እንግዳ እረፍ ከመደቡ እግርህም ይታጠብ በወጉ በደንቡ ያዳም ልጅ እኮ ነን የእጆቹ ሥራ ተጫወት Read More
ዜና የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት የፊታችን ሐሙስ ከቦታው ይነሳል April 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘ-ሐበሻ በተደጋጋሚ ከቦታው ሊነሳ ነው ስትል ስትዘግበው የነበረው የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት የፊታችን ሃሙስ አሁን ከሚገኝበት ቦታ እንደሚነሳ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ማስታወቁን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች Read More
ዜና አሥሩ ዋንጫዎች:- አሥሮቹ ጀግኖችና አሥሩ ዓመታት በኦልድትራፎርድ – ክፍል 1 April 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ ዓለማችን ተወዳጅ ሊግ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በየዓመቱ 20 ክለቦችን ያፋልማል። የእንግሊዟ ዋና ከተማ ለንደን በየውድድር ዘመኑ ከአምስት ያላነሱ ክለቦች ሲወክሏት ትልቋ የንግድ Read More
ዜና የሠራተኛ ማህበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ April 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን በመንገድ ሥራ ላይ በተሠማራው የቻይና ድርጅት ማለትም የCGCOC/ ሲጂሲኦሲ/ዴራ ማኛ መቻራ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት የሠራተኞች መሰረታዊ ማህበር ሊቀመንበር Read More
ዜና Hiber Radio: ከኢትዮጵያ መሬት በርካሽ የተሰጠው ካራቱሪ ኩባንያ ኬኔያ ውስጥ በታክስ ማጭበርበር ተከሰሰ April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 20 ቀን 2005 ፕሮግራም > ኦባንግ ሜቶ በካልጋሪ ለተጠራው የኢትዮጵያን ጉባዔ ያደረገውን ንግግር አስመልክቶ ከህብር ተጠይቆ ከሰጠው ምላሽ(ሙሉውን ያዳምጡ) የአብይ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና በአዲሱ ሃይማኖቷ “የኦርቶዶክስ እምነትን ስህተት ነው” ያለችው አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ታሰረች April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ “የኢትዮጵያን ትንሣኤ ሊያረጋግጥ ሃያል ባለስልጣን ነብዩ ኤልያስ ከብሔረ ህያዋን ጳጉሜ 1/2003 ዓ.ም ወደ ምድር መጥቶ በመካከላችን ይገኛል፣ ኦርቶዶክስ የሚባለው የሃይማኖት ስም ስህተት ነው ተዋህዶ Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ በመድረክ ስር ያሉ ፓርቲዎች በአስቸኳይ እንዲዋሃዱ ጠየቀ April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ላለፉት 5 ወራቶች የመድረክን የስራ አፈፃፀም ሁኔታ በቅርብ ሲገመግም የነበረው የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት የመድረክ አባል ድርጅቶች በአስቸኳይ እንዲዋሀዱ ጠየቀ፡፡ ብሔራዊ ም/ቤቱ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 Read More
ዜና Breaking News: በአማራ ክልል አዊ ዞን ፌደራል ፖሊስ እና ሕብረተሰቡ ወጊያ ገጠሙ፤ ሰዎች ሞተዋል April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ Read More
ዜና የዘረፋ ውሎ በእንዳማሪያም – (በገብረመድህን አርዓያ) April 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ገብረመድህን አረአያ ከፐርዝ፣ አውስትራሊያ ስብሃት ነጋ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት:: ስብሃት ነጋ “ኢህዴግን የመሰለ ፓርቲ Read More
ዜና በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና ኢትዮጵያውያን በድጋሚ የወያኔዋን አምባሳደር በድጋሚ አዋረዱ (Video) April 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኦስሎ ኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአባይ ግድብ ስም የወያኔ ተላላኪዎች ያዘጋጁትን ስብሰባ በከፍተኛ ተቃውሞ እንዲበተን አደረጉ። ዝርዝሩን እስከምናቀርብ ድረስ ቪድዮውን ይመልከቱ።/ Read More
ዜና ሰበር ዜና፡ የ አስገደ ገብረስላሴ ልጅ ቶርቸር እየተፈፀመበት ነው April 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ አሕፈሮም አስገደ (የኣስገደ ገብረስላሴ ልጅ) መታሰሩንና ቤተሰቦቹ እንዲያዩት እንዳልተፈቀደላቸው ፅፌ ነበር። ከሰዓታት በፊት ግን አባቱ ኣቶ አስገደ ገብረስላሴ ልጁ እንዲያሳዩት የፖሊስ ኣዛዦችን ይጠይቃል። ፖሊሱ Read More
ዜና ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ April 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በአማርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጽዳትና ማጥፋት ዘመቻ አስመልክቶ ጥሪ አቀረበ። ቅዱስ ሲኖዶሱ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ ” ሀገራችን ኢትዮጵያ በአምላኳ ጥበቃና በሕዝቧ Read More
ዜና በቬጋስ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉ የታክሲ አሽከርካሪ ወገኖቻቸውን ለመርዳት በአንድ ላይ እንደሚቆሙ ገለጹ April 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የጋራ ኮሚኒቲ ለማቋቋም ሀሳብ ቀርቧል በቬጋስ የሚገኙና በሁለት የከተማዎ ታላላቅ የታክሲ ኩባንያዎች ፈራይስና የሎ ቼከር ስታር የሚሰሩና ቁጥራቸው ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ የስራ ማቆም Read More
ዜና ዛሬም የኢትዮጵያ ሙስሊም ድምጹ ከፍ ብሎ ተሰማ፤ ‹‹313 ሚሊዮን ብሩን ለልማት!›› ሲል ዋለ April 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከ ድምፃችን ይሰማ በእርግጥ ጥያቄው ትላንትም ዛሬም አንድ ነው፡፡ የሃይማኖት ነጻነትና እኩልነት መሰረታዊ ከሚባሉ የሰው ልጅ መብቶች ይመደባል፡፡ ‹‹መንግስት እምነታችን ላይ በጀመረው ኢፍትሀዊ ዘመቻ Read More