ዜና Hiber Radio: “ኢትዮጵያውያንን በአውሮፕላን መርዝ እየረጨ ያስጨረሰው ግራዚያኒ ሐውልት ሲቆምለት እሱ ያስገደላቸው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልታቸው መፍረሱ ያሳዝናል” ኪዳኔ ዓለማየሁ May 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 27 ቀን 2005 ፕሮግራም > አቶ ኪዳኔ አለማየሁ የግራዚያኒ ሐውልት እንዲፈርስ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ የሚያስተባብረው ግብረ ሀይል ቦርድ ም/ሰብሳቢ ለህብር Read More
ዜና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤቱን እንዲለቅ ተገደደ May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት ዜና:-ለጋዜጠኛው ቅርበት ያላቸው ወገኖች ለኢሳት በላኩት መረጃ እንደገለጹት ጋዜጠኛ ተመስገን ተከራይቶ በሚኖርበት ቀበና አካባቢ ያለው ቤቱን እንዲለቅ በአከራዩ የተነገረው አንድ የመስተዳድሩ ባለስልጣንና Read More
ዜና ሰላማዊ ትግላችንን ከፍ አድርገን እንቀጥላለን!!! May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ ጊዚያት በሐገራችን የሚፈፀሙ የተለያዩ የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶችና ህገ ወጥ ድርጊቶች ኢንዲቆሙ ለመንግስት የተለያዩ ጥያቄዎችን ሲያቀርብ ቢቆይም ከመንግስት የተሰጡት ምላሾች ግን Read More
ዜና የቃሊቲው ደብዳቤና የርዕዮት እውነቶች (በስለሺ ሀጎስ) May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 23 2005 ዓ.ም ሪፖርተር ጋዜጣ በቅጽ 18 ቁጥር 44/1356 ዕትሙ “በህግ ታራሚ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የደረሰ አንዳችም አይነት ችግር የለም!” በሚል ርዕስ ከቃሊቲ Read More
ዜና ሸንጎ “የፍትህ አካላት የመጨቆኛና የማፈኛ መሳርያዎች መሆናቸው ያብቃ!” አለ May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) “የፍትህ አካላት የመጨቆኛና የማፈኛ መሳርያዎች መሆናቸው ያብቃ!” መግለጫ አወጣ። ሸንጎው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው ላይ እንዳስቀመጠው ” አቶ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት ለዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ምላሽ ሰጠ May 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት የሕወሓት የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በዋሽንግተን ዲሲ ለሚተላለፍ ራድዮ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ምላሽ ሰጠ። ምክር ቤቱ በዋሽንግተን ዲሲ Read More
ዜና Sport: ቅዱስ ጊዮርጊስ የራሱን እድል በራሱ አሳልፎ ሰጥቷል (አስተያየት) May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ ዛማሌኮች በጽናት እስከመጨረሻው በመጫወታቸውና የጊዮርጊሶችን መዘናጋት በመረዳታቸው ጨዋታውን በአሸናፊነት አጠናቅቀዋል፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት Read More
ዜና “‘አማራ ኬላ’ የሚባሉ አምስት ቦታዎች አሉ፣ የአማራ ተወላጆች በነዚህ ኬላዎች አያልፉም” – ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በክልሎች ስለሚፈናቀሉ አማሮች ጉዳይ ምን አስተያየት አለዎት? በሚል በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ የተጠየቁት የመኢአድ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል “አሁን ቤንች ማጂ Read More
ዜና ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ዋንጫ ውጭ ሆነ May 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ኢትዮፉትቦል እንደዘገበው) በአፍሪካ ክለቦች በሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክሎ ከግብፁ ዛማዜክ ጋር ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የመልስ ጨዋታውን ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-2 በመለያቱ ከሻምፒዮናው ውጪ ሆነ፡፡ ዛማሌክ Read More
ዜና የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት አንዷለም አራጌን እንዳይጠይቁ በልዩ ሀይል ተባረሩ May 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ወጣቱን ፖለቲከኛና የፓርቲው አመራር አንዷለም አራጌን እንዲሁም ሌሎችን የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ለመጠየቅ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት Read More
ዜና ፍራንክ ላምፓርድ – የቸልሲው በራሪ ኮከብ May 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ የምሥራቅ ለንደኑ ዌስትሃም ዩናይትድ የክለቡ ታላቅ ውጤት የተመዘገበው በ1997/98 የውድድር ዘመን ሲሆን ውጤቱም 5ተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀበት ነው። የምእራብ ለንደኑ ቼልሲ ደግሞ ከ50 ዓመት በኋላ Read More
ዜና ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ለትንሣኤ በዓል ቃለ-ምእዳን አስተላለፉ May 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ አባ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ-ኢትዮጵያ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ያስተላለፉትን ቃለ ምእዳን ለዘ-ሐበሻ ልከዋል። ቃለ ምዕዳኑን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read full story in Read More
ዜና ስቅለትና ትንሣዔ ወያኔና ኢትዮጵያ (ዳኛቸው ቢያድግልኝ) May 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለብርሀነ ትንሣዔው አደረሳችሁ። የስግደትን ክቡርነት፣ የይቅር በለን የንስሀ ጸሎትን ታላቅነት በማክበር ለአመት ከዘለቀው የድምጻችን ይሰማ ትግል ጋብ ብላችሁ ለጸሎታችን Read More