ነፃ አስተያየቶች Sport: እግርኳሳችን ጀርባ… October 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከብስራት ገብሬ መቼም የእግር ኳሱ ነገር ዛሬም አልበረደም። አሁንም ይወራል። ለምን ተሸነፍን የሚለውን ሠፋ አድርጎ ከማብራራት ጀምሮ አሰልጥኙንም በመውቀስ ቀጥሎ ጌታነህ ከበደ አውቆ ነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃበሻው ዶክተርና ልጁ – በአሜሪካ (ከኢየሩሳሌም አረአያ) October 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ጳውሎስ ይባላል፤ ሃበሾችን ጨምሮ የሚያውቁት በርካታ ወገኖች ስለዶ/ር ጳውሎስ ተናግረው፣ አድናቆትና ምስጋናቸውን ሰጥተው አይጠግቡም። በዲሲ ከተዋወቅኳቸው እጅግ መልካም ሰዎች አንዱ ነው። ትብብር ለጠየቁት Read More
ነፃ አስተያየቶች እባብ ለእባብ፣ ይተያያል በካብ – በወንድሙ መኰንን፣ ለንደን October 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወዲያ ማዶ ሁኖ አንድ ሰው ተጣራ ወዲህ ማዶ ሁኖ ሌላ ሰው ወይ አለው ጎበዝ አንድ በሉ ይኽ ነገር ለኛ ነው። የለንደኑ ጸረ-ሕዝብ አመጸኛ፣ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢት ዮ ጵ ያ ን እ ን ደ ገ ና የ ማነ ጽ ሥራ (Reinventing Ethiopia) ገ ለ ታዉ ዘ ለ ቀ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ገለታዉ ዘለቀ ከባለፋው የቀጠለ ክፍል ስድስት በስምምነት ላይ የተመሰረተ የባህል አንድነት (CCU) የእድገት አቅጣጫዎች በዚህ ንድፈ ሃሳብ መሰረት ባህል አዳጊ ነው፡፡ ባህል Read More
ነፃ አስተያየቶች “የሃሰት መንገድ ሁሌም መጥፊያ እንጂ መዳኛ ሆኖ አያውቅም!!” ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅ/ማርያም ቤ/ክ የተሰጠ መግለጫ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው ቅዳሜና እሑድ (በ12/10/2013 እና በ13/10/2013) ርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንን እና አካባቢውን ያናወጠ የአባ ግርማና ተከታዮቻቸው የሃሰትና የእብሪት ሥራ ውጤት። Read More
ነፃ አስተያየቶች ለተስፋዬ ገ/አብና ለግንቦት ሰባት እንዲሁም ለኢሳት የሚያስጨንቀኝን ልጠይቅ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ በላይ – ኢትዮጵያ ፤ አዲስ አበባ (gb5214@gmail.com) አውቃለሁ – ይህ አጭር ደብዳቤየ ደርሶት የማያስተናግደኝ ድረ-ገፅ ሞልቷል፡፡ እናም ከልቤ እንዲህ እላለሁ – ሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች እስኪጣራስ – በልጅግ ዓሊ October 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሃገር ውስጥ የተገኙ ዝሆኖች ሁሉ ይታሰሩ የሚል አዋጅ ይወጣል። አንድ አይጥ ከላይ ወደ ታች ትራወጣለች። ምን ሆነሽ ነው ብለው ይጠይቋታል። በሃገር ውስጥ ያሉ ዝሆኖች Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘመቻ ዲያስፓራ!.- በየጐንቻው! October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/10/ዘመቻ-ዲያስፓራ.pdf”] Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ . . . የሃጅ ጸሎት ! አስደናቂው የህይዎት ጉዞ እና ተጓዥ ! October 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ በመካና መዲና እየተካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ ቅዱስ ቦታዎችን የማስፋፋት ግንባታ ተከትሎ በያዝንው የሃጅ ተሳታፊ ምዕመናን ቁጥር ከወትሮው የቀነሰ ሆኖ ታይቷል። ዛሬ 1.3 ሚሊዮን ያህል Read More
ነፃ አስተያየቶች አብሮ ያደገ በሽታ ካልገደለ አይለቅም!! October 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጌታቸው ከሰ/አሜሪካ አብሮ አደግ በሽታ ዛሬ ባለንበት በ21ኛው ሴንቸሪ በሕክምና የማይወገድበት ምክንያት ሊኖር አይችልም። ዳሩ ምን ይባላል መሰላችሁ አበው « በሽታውን የሸሸገ መድኃኒት አይገኝለትም » Read More
ነፃ አስተያየቶች ስንቱን አጣን! (ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም) October 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ እንደኢትዮጵያ ባለ ኋላቀር አገር አገር ውስጥ መሠልጠን ብዙ ችግር አለበት፤ እኔ ራሴ በኮምፒዩተር መጻፍ ከጀመርሁ ሠላሳ ዓመት ሊሆነኝ ነው፤ ታዲያ መብራት ጠፋና የምሠራው ባጣ Read More
ነፃ አስተያየቶች በ1ኪሎ ቁርጥ ሥጋ እና በ12 ድራፍት ብርጭቆ – እውነትና ከሕደት………(ከ ይድነቃቸው ከበደ) October 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ (የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሀላፊ) ኪነ-ጥበብ ምኞታችን፣ደስታችን፣አዘናችንን እና ክፋታችን የምናይበት እና የምናዳምጥበት የህይወታችን ነፀብራቅ ነው፡፡ ኪነ-ጥበብ ህይወትን ቀለል አድርጎ ከማዝናናት ባለፈ በገለሰብ አስተሳሰብ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይቺ ባንዲራ! – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) October 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም›› ማን ነበር ያቀነቀነው? …ብቻ ማንም ይሁን ማን፤ እኔም እደግመዋለሁ፡- ሀገሬን የደፈረ ይውደም!! …እነሆ ከፉከራው ወደ አጀንዳችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ ተስፋዬ ገ/አብ ስለተባለው እኔ የምለው “ከዲያቆኑ የጳጳሱ” – ከዳንኤል ገዛኸኝ (ጋዜጠኛ) October 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ቀደም ብሎ የብርሃኑ ዳምጤ አባ መላ…ለጥቆ የዳዊት ከበደ- አውራ አምባ ከዚያም የጅዋር መሃመድ “ ፈርስት ኦሮሞ” ጉዳይ ከመዘጋቱ የተስፋዬ ገ/አብ ጉዳይ Read More