ዜና - Page 71

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ʺበቂም፣ በበቀል፣ በጥላቻ ወድቀን ትንሳኤውን እናከብራለን ብንል ለምንም አይጠቅመንም” ብፁዕ አቡነ አብርሃም

April 15, 2023
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመንበረ ፓትርያሪክ ጠቅላይ ቤተክህነት ሥራ አሥኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ብርሃነ ትንሳኤው የሰላም፣ የሕይወት፣ የጤና፣

የመቃብር ጠባቂዎች ኃይል ትንሳዔውን አላስቀረውም፤ (ክርስቲያን ታደለ – የህ/ተ/ም/ቤት አባል)

April 15, 2023
በቅድሚያ በአገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ለመላው ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያዊያት እንኳን ለ2015 ዓ.ም የስቅለትና የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ። በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩ

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ

April 15, 2023
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በበዓለ ትንሣኤሁ ለእግዚእነ ወአምላክነ

ዐምሐራ ይግደለኝ!!! – ያሬድ መኩሪያ

April 14, 2023
ዐምሐራ ይግደለኝ!!! “”””””””””””””””””””””””””’‘ ማተቡን አጥባቂ፣በሃይማኖቱ የጸና የሰው የማይፈልግ፣ኩሩና ቆፍጣና  ዐምሐራ ይግደለኝ፣የሀገር ዋልታ ካስማ:: ተዋርዶ ተራቁቶ፣ግፍም ተሰርቶበት እየተሳደደ፣እየተዘረፈ፣እየተገደለም ጠላቱን መርጦ እንጂ፣ንጹሐን አይነካም:: መሠልጠን እንዲህ ነው፣ክፉ

የአቢይ አሕመድ የባንቱስታን አፓርታይድ ፌደራል ፀረ-ዐማራ መንግስት (ዐሕድ)

April 13, 2023
ከዐማራ  ሕዝብ  ደርጅት (ዐሕድ) የኦነግ/ኦሕዴድ መጤ ወራሪ ሰፋሪ በአቢይ አሕመድ መሪነት የሚዘወረዉ የኢትዮጵያ ተብዬ የባንቱስታን አፓርታይድ ፌደራል ፀረ-ዐማራ መንግሥት በወለጋ ወረዳዎች ና በሸዋ ክፍለ
1 69 70 71 72 73 381
Go toTop