ዜና - Page 379

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ቆንጆ ሴቶችን በሚገባ ለማፍቀር የሚያስችሉ 7ቱ ልዩ ልዩ የስህበት ህጎች

May 1, 2011
1. የምትፈልገውን እወቅ በዓለም ላይ የብዙዎች ችግር የሚፈልጉትን አለማወቃቸው ነው፡፡ አንዳንዶች ደግሞ የሚፈልጉትን ለማወቅም ጭራሽ አይፈልጉም፡፡ ይህ በእርግጥ ግራ የሚያጋባ ጉዳይ ቢመስልም ፍቅርን በተመለከተ

ይድረስ ለእንግሊዝ ሠርገኞች

April 30, 2011
(by Daniel Kibret) አየ ሠርግ አየንላችሁ፡፡ እንዴው ምን ነክቷችሁ ነው እቴ፡፡ እናንተ አሁን ንጉሣውያን ቤተሰቦች ትመስላላችሁ፡፡ አካሄዳችሁ፣ አለባበሳችሁ፣ ንግግራችሁ፣ መኪናችሁ፣ ሥነ ሥርዓታችሁ ሁሉ ዘመናዊነት

በዓባይ ወንዝ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የነበራት ታሪካዊ ሚና ምን ነበር፤ አሁንስ ምን ዓይነት ሚና መጫወት ትችላለች??? (በፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ)

April 29, 2011
በዓባይ ወንዝ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የነበራት ታሪካዊ ሚና ምን ነበር፤ አሁንስ ምን ዓይነት ሚና መጫወት ትችላለች??? (በፍቅር ለይኩን ከደቡብ አፍሪካ)fiker ለማንበብ

የኖርዌይ ፖሊስ በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ ስለወሰደው የኃይል እርምጃ በተመለከተ፤አኢጋን

April 28, 2011
ከጥቂት ቀናት በፊት ለተባበሩት መንግሥታ የስደተኞች ኮሚሽነር በዓለም ዙሪያ ግፍ እየተቀበሉ ስላሉት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በጻፍነው ደብዳቤ ላይ የኖርዌይ ስደተኞችን ሁኔታ በዝርዝር መጥቀሳችን የሚታወስ ነው፡፡

ሚጢጢ መዳፍ

April 28, 2011
By Wannaw ንፋሱ የፒያሳን ጎዳናዎች ከጥግ እስከጥግ አዳርስ ተብሎ ከላይ እንደተላከ ሁሉ የላስቲክና የኮተት መዐት እያንኳኳ ያልፋል :: ቀሚስ ይገልባል … በእድሜ ብዛት የተጣፈ

ከጨረቃ ስር

April 28, 2011
By Wanaw አንቺ የምሽት ኮከብ ጨረቃ ድንገት በሕልሜ አይቼሽ ብነቃ … የዳዊትን ዜማ ጮክ ብላ ታዜማለች : ስታዜም ወደጨረቃዋ አንጋጣ ነው ከጀርባዋ የተከፈተው የመጠጡ
Go toTop