ዜና

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

“ጠበቃዎችን እያነጋገርኩ ነው፣ በአቪዬሽን ህግ ሊከለክሉኝ እንደማይችሉ ተነግሮኛል”- አቶ ልደቱ አያሌው

February 10, 2025
ዛሬ ጠዋት ከአሜሪካ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ለመጓዝ በአትላንታ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቢገኙም እንዳይሳፈሩ የተደረጉት ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ጉዳዩን በህግ ሊይዙት እንደሚችሉ ተናገሩ።

ችሮታ (በእውቀቱ ስዩም)

February 9, 2025
ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ? ትራምፕ ከተመረጠ ጊዜ ጀምሮ አልተገናኘንም፤ በነገራችን ላይ፥ ትራምፕ ማለት ለኔ የሜሲ ቦዲጋርድ ማለት ነው፤ የሜሲ ቦዲጋርድ ድንገት ከመሬት ተንስቶ ወደ ጨዋታው

አማራ እንቅልፍህን ለጥጥ! ኦነግሸኔዎችም በዕቅዳቸው መሠረት እየሄዱ ነው!

February 8, 2025
አምባቸው ዓለሙ ገበሬው “ወይ አንቺ ክምሬ አለሁኝ ብለሻል፤ አላወቅሽም እንጂ በቁምሽ አልቀሻል፡፡” ያለው ወዶ አልነበረም፡፡ ክምሩን ሲወቃ እንደሚመልስ ቃል እየገባ ከየቦታው በብድር የወሰደው እህልና

 የአማራ ህዝብና ምሁራኑ በአብይ አህመድ ታጣቂ መታረድ  እናወግዛለን

February 7, 2025
  በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ህዝባችን በሚዘገንን ሁኔታ የሚታርድበት የሚገረፍበት የሚታሰርበትና የሚፈናቀልበትን  ሰቆቃ የሰው ልጅ መብት ቀርቶ የእንሰሳት በሚከብርበት ሃገር ያለን  ዝም ማለት

በአቃቢ ህግ በክስነት የቀረቡ አንዳንድ ጉዳዮች ላይ ለተከበረው ችሎት ማብራሪያ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት ክቡራን ዳኞች እንዳቀርብ ትፈቅዱልኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

February 6, 2025
አንደኛ፦ እኔ ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬ ዛሬ በዚህ ችሎት በተከሳሽነት የቆምኩት፤ ለ550 ቀናትም በግፍና ችካኔ እገታ ውስጥ የምገኘው ለአንዲት ደቂቃ እንኳን በጥፋተኝነት የሚያስቀጣ አንዳችም የወንጀል

የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን

February 4, 2025
የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን</p> የጅማው ስብሰባ – የሚኒሊክ ቤተመንግስት የሚባል የለም፥ የሚኒሊክ ሀውልትም ይነሳል፥ ገና እናራግፋለን

“አንተን ለማኝ አደርጋለሁ” አቢይ አሕመድ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለአረጋ ከበደ የሰጠው ማስጠንቀቂያ

January 31, 2025
ነገሩ እንዲህ ነው ባሳለፍነው ታህሳስ 15 በተካሄደው ብልጽግና ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ላይ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አረጋ ከበደ እጃቸውን አውጥተው ተናገሩ እኔ አቅቶኛል የአማራ
1 2 3 381
Go toTop