ነፃ አስተያየቶች የአቶ መለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation)! ክፍል ሁለት – ከግርማ ሞገስ May 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) አርብ ሚያዚያ 25 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Friday, May 03, 2013) መንግስት በመፈንቀል ስልጣን የጨበጠው የትናንቱ አምባገነን መንግስቱ ኃይለማሪያም የኢትዮጵያ ህዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን ሐውልት ሲያቆሙ የተናገሩት May 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ Read Full Story in PDF (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Read More
ነፃ አስተያየቶች ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በርዕዮት ጉዳይ ያልተጠየቀውን መለሰ May 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው እሁድ ለንባብ የበቃው የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ በደብዳቤዎች አምዱ ከማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተላከ ያለውን ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ከተቋሙ ተላከ የተባለው ደብዳቤ ማህተም፣የአስተዳደሩን ፊርማና ወጪ Read More
ነፃ አስተያየቶች “አንተ የኔ ጀግና ነህ፡፡ ብትሞትም በእውነትህ ኮርተህ ሙት!” ሰርካለም ፋሲል May 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረ ኪዳን እንደሚከተለዉ የዛሬዉን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዉሎና አሳዛኝ ክስተት እንደሚከተለዉ አስቀምጦታል፡ የእነአንዱአለም እና እስክንድር ነጋ ነገር በጠቅላይፍ/ቤት ወሰንሰገድገብረኪዳን “ሀገሬን ሀገሬን – የምትል ወፍ አለች እኔን Read More
ነፃ አስተያየቶች ምርጫ የለም እንጂ ምርጫማ ቢኖር …! May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን የዛሬው ጽሑፌን በምርጫ ዙሪያ ካጋጠመኝ ትንሽ ቆየት ካለ ገጠመኜ ልጀምር፡፡ በደቡብ አፍሪካዊቷ ቢዝነስ ከተማ ጆሐንስበርግ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በትውልድ ደቡብ Read More
ነፃ አስተያየቶች “የስልጣን ሽኩቻ እንጂ የሃይማኖት ችግር የለም” – አባ ገ/ሚካኤል ተሰማ (Video) May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አባ ገ/ሚካኤል ተሰማ በሚኒሶታ የቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ አስተዳዳሪ ናቸው። ከወራት በፊት በሚኒሶታ በዋልድባ ገዳምና በቤ/ክ አንድነት ጉዳይ ላይ በተጠራ ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር Read More
ነፃ አስተያየቶች የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ እንቅልፍ፤ ለምን? May 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ መልስ ለአማኑኤል ዘሰላም መግቢያ በኢትዮጵያ ሃገራችን የወያኔ/ኢህአዴግ ስርዓት በህዝብ ላይ እየፈፀመ የሚገኘው በደል እጅግ ከመጠን ያለፈ ደረጃ ላይ መድረሱ እሙን ነው:: በአንፃሩ ደግሞ ተቃዋሚ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ በርግጥ ዴሞክራሲ ይገባታል ወይ? May 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ በገለታው ዘለቀ መቼም የዶክተር ብርሃኑ ነጋን ቃለ መጠይቅ ሳዳምጥ የምማርበት ኣንዳች ነገር ኣላጣም። ይህቺን ጽህፍ ስጽፍም ለመጻፍ ብየ ሳይሆን ከሰማሁት ላይ ቀንጠብ ኣድርጌ የተማርኩትን Read More
ነፃ አስተያየቶች የህማማት ማሰታወሻ – ‹‹ህዝቤን ልቀቅ!›› እስክንድር ነጋን ልቀቅ!… (ከተመስገን ደሳለኝ ) April 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይህ ሳምንት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ‹‹ሰሞነ ህማማት›› ተብሎ በፀሎትና በስግደት ይከበራል፡፡ ይህ የሆነው ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት ኢየሱስ ክርስቶስ በሀሰት ተወንጅሎ ለስቅላት ተላልፎ Read More
ነፃ አስተያየቶች አባይ ለሕዝብ ወይስ አባይ ለኢሕአዴግ ? – ግርማ ካሳ April 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ – ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ሚያዚያ 21 2005 ዓ.ም ዶር ቴዎድሮስ አዳኖምን ጨምሮ በርካታ የኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣ በተለያዩ የአሜሪካና የአዉሮፓ ከተሞች በመዘዋወር፣ ለአባይ ግንባታ ገንዘብ ለማሰባሰብ ሞክረዋል። ነገር ግን በበርካታ ከተሞች፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች “መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም – መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ “መሪ አጣን” እያሉ ማላዘን ይቁም መሪነት እና የመሪነት ወለፈንዲዎች ታደሰ ብሩ መግቢያ ማኅበራዊ ለውጥንና እድገትን የሚመለከቱ ዓላማዎች በአንድ ወይም በጥቂት ሰዎች ጥረት የሚሳኩ አይደሉም። Read More
ነፃ አስተያየቶች በኖርዌይ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ ኮራሁ፤ ለኢትዮጵያ የጉብኝት ዘመን ደረሰ ይሆን? April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳንኤል ከኖርዌይ ይህንን ጽሁፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ april 28,2013 በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ የወያኔ ተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ያየሁትና የሰማሁት የኢትዮጵያውያን ጩኸት ነው። በዚህ ሰላማዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከፋውንዴሽኑ ጀርባ… (ክፍል ፩) – ከተመስገን ደሳለኝ April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ያለ ወቅቱ በደረሰ ዝናብ እየራሰች ያለችው አዲስ አበባ ዛሬም ከመለስ መንፈስ ተፅእኖ ነፃ አልወጣችም፤ ጣራና ግድግዳዎቿ እንዲህ በምስሉ እና በድርጅቱ አርማ መዥጎርጎሯን ያስተዋለ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) የደቀነብን አደጋዎች! – ክፍል 1 – ከግርማ ሞገስ April 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) ይኽ ጽሑፍ አራት ክፍሎች ይኖሩታል። የመጀመሪያው ክፍል ከአሚሪካ ቀድሞ ፕሬዘዳንቶች መታሰቢያ ተቋሞች ልምዶች ለመውሰድ ጥናት ያደርጋል። ሁለተኛው ክፍል የአቶ መለስ ቅርስ Read More