ነፃ አስተያየቶች - Page 196

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለአማራ ወያኔዎች የመጀመሪያና የመጨረሻ መልእክት

March 27, 2014
 ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ) “መልእክት” ያልኩት አቀራረቤን ቀለል በማድረግ የአንባቢያንን ቀልብ ላለመግፈፍ ነው፡፡ እንጂ መነሻየ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነው፡፡ ማስጠንቀቂያም ይባል መልእክት ዋናው ጉዳይ

እውነተኛው አ.ኢ.ግ.ተ. (EITI) ወይስ የማዳም ክላሬ የሙስና ማጋበሻ ቡድን? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

March 26, 2014
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ማዳም ክላሬ አሸንፈዋል! እንኳን ደስ ያለዎት፣ ማዳም ክላሬ! ባለፈው ሳምንት የ “አምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት/Extractive Industries Transparency Initiative (EITI)

[የሃረሩ እሳት ቃጠሎ ጉዳይ] – የእሳት ፖለቲካ በኢትዮጵያ (Fire Politics in Ethiopia) – ይሄይስ አእምሮ

March 25, 2014
በሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ዙሪያ ሰሞኑን አንዲት መጣጥፍ ጽፌ ለድረ ገፆች ልኬ ነበር፡፡ ለኅሊናቸው ተገዢ የሆኑ አወጡት – አስነበቡን፤ እግዚአብሔር ይስጣቸው፡፡ ለባህልና ለይሉኝታ ያደሩት እንዲሁም

[የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ለምትከታተሉ ሁሉ] ቅጥፈታቸው ሲጋለጥ

March 25, 2014
ለሰላምና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን 3/24/2014 ቅጥፈታቸው ሲጋለጥ ቤተክርስቲያናችን ተክሷል ስለዚህም ጠበቃ ቀጥረናል እያሉ ሲያወናብዱ የከረሙት አንዳንድ ሕገ-ወጥ የቦርድ አባላት ባለፈው ቅዳሜ 3/22/2014 መድኃኔዓለም በቤቱ

ለምን ከምንወዳት አገራችን እንሰደዳለን? ክፍል 1 (በይበልጣል ጋሹ)

March 25, 2014
ከምንወዳት፣ ከአደግንባት፣ የማይረሳ የልጅነት ጊዜያችንን ካሳለፍንባትና አገራችንን ጥለን/ለቀን በባዕድ አገር በስደት በእምነት፣ በባህል፣ በቋንቋ እንዲሁም በአመለካከት ከማይመስሉን ጋር በተለያየ  ፈተናና ውጣ ውረድ እና
1 194 195 196 197 198 250
Go toTop