ነፃ አስተያየቶች የድንበሩና የዐባይ ጉዳይ!! (አንተነህ ሽፈራው) April 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ የድንበሩና የዐባይ ጉዳይን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሌሎችም ከደሴ አስተዳዳሪዎች ይማሩ ! ግርማ ካሳ April 7, 2014 by ዘ-ሐበሻ ባህር ዳር እንደተደረገው፣ ትላንት መጋቢት 28 ቀን፣ በደሴ ከተማ ፣ ከስድሳ ሺሆች በላይ የተገኙበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጓል። የሰልፉን ሁኔታ የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን ስንመለከት አልፎ Read More
ነፃ አስተያየቶች እስክንድር – ይናገር! April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 06.04.2014 (ሲወዘርላንድ – ዙሪክ) ይመስክር – ይናገር ያ —– አርበኛ ፍቅር የእናቱን ነገር። የአቅም – አንደበት፤ የመሆንም – ችሎት። እስክንድር ይናገር የአዬር Read More
ነፃ አስተያየቶች የ2007 ዓ. ም አገርአቀፍ ምርጫና የሸንጎ አቋም April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 27፣ 2006 (April 5, 2014) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) የሰብዓዊ መብት፣ የሕዝብ ሉዓላዊነት፣ የሕግ የበላይነት፣ የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት…ወዘተ እንዲረጋገጡ፤ የዜጎች እኩልነት Read More
ነፃ አስተያየቶች በስምምነት ላይ የተመሰረት ባህላዊ ውህደት Vs ህገ-መንግስታዊ ቀናዒነት ( ገለታው ዘለቄ ) April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ገለታው ዘለቄ መግቢያ በዚህ ጽሁፍ ሥር ለውይይት ይሆን ዘንድ የምናነሳው ኣሳብ constitutional patriotism ወይም ህገ መንግስታዊ ቀናዒነት ወይም ኣርበኝነት የሚባለው ጽንሰ ሃሳብ ባለፈው በተከታታይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምን ይደረጋል? እናት አገር ትኑር! April 6, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከጌታቸው ሽፈራው የመመረቂያ ጽሁፌን ለመጨረስ ደፋ ቀና እያልኩ ባለሁበት ወቅት ነው አንድ የማላውቀው ስልክ የተደወለልኝ፡፡ ይህ ስልክ አባል ባለመሆኔ ስራ እንደማላገኝ ተስፋ ወደመቁረጥ በተቃረብኩበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ! (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም) April 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ መጠላለፍ ወደየትኛው ገደል እየመራን ነው? የአዲስ አበባን መኪናዎች በተለይም በጫት የሚሽከረከሩት ታክሲዎችን በማንኛውም መስቀልኛ መንገድ ላይ ለአምስት ደቂቃ ቆሞ የተመለከተ ሰው በቀላሉ እንደሚረዳው “እኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንባ ገነን የስልጣን ጥም አባዜ (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ) April 5, 2014 by ዘ-ሐበሻ በገዛኸኝ አበበ (ኖርዌይ ሌና) ዛሬ በአለማችን ላይ መንግስታቶች ሊመሩት እና ሊያስተዳድሩት በላው ሕዝብ ላይ የሰብሃዊ መብት ረገጣ እስራት እና ግድያ በሕዝባቸው ላይ እንደሚያደርሱ ይታወቃል Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም (ዓሰገድ ጣመነ) April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዓሰገድ ጣመነ ከጎጃም ታላላቅ ሊቃውንት ውስጥ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ሁነኛ ደረጃ ይዘው ይገኛሉ፡፡ የኦሮሞ ሊቃውንት በየትኛውም የጎጃም አድባራትና ገዳማት ለትውልድ የሚተላለፉ ታላላቅ ሥራዎችን ሠርተው Read More
ነፃ አስተያየቶች እግረ ሙቅ/እግር ብረት/ ዮሴፍ ሽፈራው(ጀርመን) April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዮሴፍ ሽፈራው(ጀርመን) ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ ዘውዳዊውን አገዛዝ በመቃወም የለውጥ መርህን አንግበው የተነሱትን የተማሪውን እና የሰራተኛውን ክፍል ወገኖች እንቅስቃሴ ለማኮላሸት እስር እንግልት እና ግድያ ሲፈፀም Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕወሓት እና የኢትዮጵያዊነት ገጽታው April 4, 2014 by ዘ-ሐበሻ በናትናኤል ካብቲመር (ኦስሎ ኖርዌይ) ባለፈው የካቲት 11 2006 የህወሃት ምስረታ በአል ሲከበር ጠ/ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ያደረጉትን ንግግር ሲጀምሩ የትግራይ ሀዝብ ከአስከፊው ብሄራዊ ጭቆናና ፋሽስታዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሉላ፣ የዮሐንስ፣ የጎበና እና የምኒሊክ ትውልድ! (ግርማ ሞገስ) April 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ሐሙስ መጋቢት 25 ቀን 2006 ዓ.ም. ግርማ ሞገስ የዚህ ጽሑፍ ግብ በመንግስት ስልጣን ሽሚያ የተነሳ በአንድ ወገን በዮሐንስ እና በአሉላ ትውልድ በሌላ ወገን በምኒልክ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ መልዕክት ከሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት April 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግፍ ከበዛበት ወህኒ የአክብሮት ስላምታየ ይድረሳችሁ! እነሆ ለሁለተኛ ጊዜ ለአፍታ ያህል እድሉን አግኝቸ ወህኒ የመውረዴን እውነታ ላስረዳችሁ ግድ አለኝ ። ዛሬ አስረግጨ የምነግራችሁ ወህኒ Read More
ነፃ አስተያየቶች [የለንደኗ ጽዮን ቤ/ክ ጉዳይ] ወፈ ግዝት! – የምንኩስናን ሥርዐት ያጎደፉ፣ ጣምራ የቀበሮ ባኅታውያን April 3, 2014 by ዘ-ሐበሻ ወንድሙ መኰንን፣ ከብሪታኒያ መግቢያ ወያኔ የማትሞክረው የለም። አንዳንዴ አቅሟን አታውቅም ልበል? በዚያን ሰሞን፣ ቺፍ ሳጂን ዘመድኩን የተባለ የወያኔ ጉደኛ የፖሊስ ባለጊዜ፣ የቮኤውን ጋዘጠኛ፣ ሰሎሞን Read More