ነፃ አስተያየቶች የቁልቁለት መንገድ! – ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ March 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ በማስመሰል ታጥሮ መሆን በጠፋበት ምን አገባኝ የሚል በተከማቸበት የባይተዋር መንፈስ ከሞላ ባገሩ ዘመኑን ማወቂያ ይሄ ነው ሚስጥሩ ይሄን ጊዜ ጠርጥር እንደጠፋ ዘሩ፡፡ (ገጣሚ ደምሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች በነፃነት ቀን ነፃነት ማጣት ! March 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከይድነቃቸው ከበደ ሰብአዊ መብቶች እያንዳንዳችን ሰው በመሆናችን ብቻ የሚገቡን ከሰብአዊነታችን ተለይተው ሊታዩ የማያችሉ መብቶች ናቸው፡፡ መንግስታት እነዚህን በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተሰጣቸውን ሰብአዊ መብቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች ጀግንነት የሁለት ፊደላት ፍጥረት ነው ። ሥራ! March 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ (ልክ የዛሬ ወር ነበር ረ/አውሮፕላን አብራሪ ሀይለመድህን አበራ ሲዊዘርላንድ – ጄኔባ ላይ የሠራው – ጀግንነትን) ሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ዕለተ ሰኞ 17.03.2014 ብሄራዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የታሪክ ጥናት አብነት -የታሪክ ትምህርት ተግዳሮት March 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ (በካሣሁን ዓለም-አየሁ ) ታሪክ ማጥናት አያሌ ጠቀሜታዎች አሉት ።ታሪክን የምናጠናው በተለያዩ ምክንያቶች ነው ።ለታሪክ ማጥናት የመጀመሪያው አስባብ የአእምሮን እድገት ለመለኮስ ግልጋሎት መዋሉ ነው ።ታሪክ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃገራዊ ጥሪ ከ 2007 ምርጫ በፊት! March 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ስለ ሃገራችን ኢትዪጵያ መከራ፣ ስለ ህዝባችን ስቃይ፣ ስለ ኢህኣዴግ ግፍ፣ ስለ ተቃዋሚዎች ህብረት ኣልባ መሆን፣ ሌላም ሌላም ከሚገባው በላይ ተጽፈዋል፣ ተነግረዋል፣ ነገር ግን ያመጣነው Read More
ነፃ አስተያየቶች የጠፋውን የማሌዥያ አውሮፕላን የበላው ጅብ አልጮህ አለ፤ (ከዚህ በፊት 5 አውሮፕላኖች ጠፍተው እንደነበር ያውቁ ኖሯል?) March 17, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከአትላንታው አድማስ ራድዮ ስለ ማሌዢያው የበረራ ቁጥር 370፣ የተሰወረ አውሮፕላን መዘገብ እጅግ ከባድ ነው። ምክንያቱም ነገሮች በየደቂቃው ይቀያየራሉና። ገና ሲጀመር፣ አውሮፕላኑ ለመጨረሻው ጊዜ ድምጽ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኃይለማርያም ደሳለኝ እና አባዱላ ገመዳ ከ”ተንባዩ” ጋር ታዩ፤ “ቡራኬ ሰጥቻቸዋለሁ” ይላል (ፎቶ ተይዟል) March 16, 2014 by ዘ-ሐበሻ ”ትንቢተኛው” ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ጋር ምን ይሰራል ? ከአቤ ቶኪቻው ሰሞኑን ጠቅላያችን አንዴም ሲደንሱ አንዴም ”ሲቀደሱ” በየሚዲያው እያየናቸው ነው። እሰይ እንዲህ ነው እንጂ የኔ አንበሳ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝባችን ንቁ ነው March 15, 2014 by ዘ-ሐበሻ እንዴት ጀመራችሁ ከየትስ መጣችሁ ያረጀ መሣሪያ እንደታጠቃችሁ ክፋት ምቀኝነት ተንኮሉን አዝላችሁ እሹሩሩ ልጄ እያባበላችሁ ህዝብን በማሣሣት ሰይጣን ተጣብቷችሁ ወይ ለህዝብ ሳይሆን ፍትህ ለተራበው ችግር Read More
ነፃ አስተያየቶች [የለንደኗ ጽዮን ማርያም ቤ/ክ ጉዳይ] – ትግላችን ከሕወአትና ከግብረ-ዐበሮቹ ጋር ነው! March 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው! ወገን ተባበረን! መጋቢት ፪ ፦ ፪ሺህ ፮ ዓም ከኮማንደር አሰፋ ሰይፉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። ጻ! መንፈስ ርኩስ!!! Read More
ነፃ አስተያየቶች [ዴሞክራሲያ ቅጽ 39 ቁ. 4 የካቲት 2006 ዓ.ም] – ለዳግማዊ የካቲት ሕዝባዊ አመፅ እንነሳ March 14, 2014 by ዘ-ሐበሻ የየካቲት 66 አብዮታዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህና ደማቅ ሚና ያለው ክስተት ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዝንተ ዓለም የሚያስበው የሚዘክረው ኹነት ነው። የአገዛዞች ጭቆናና ብዝበዛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህወሓት “ስሜን ልታጠፋ” ነው! (ከአብርሃ ደስታ) March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ህወሓቶች ስሜን ለማጥፋት ዝግጅት መጀመራቸው የዉስጥ ምንጮች ገልፀውልኛል። ታድያ ቀጣዩ የመንግስት ሚድያዎች አጀንዳ ለመሆን ስለበቃሁ ህወሓትን የፈጠረ … ( ማነው የፈጠረው ደሞ?) የተመሰገነ ይሁን። Read More
ነፃ አስተያየቶች አሜሪካ የበለጠ ትናገር! (ከጸጋዬ ገብረመድህን አርአያ) March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ “ ነፃነቴን ካልሰጣችሁኝ ሞትን እመርጣለሁ” ፓትሪክ ሔንሪ Give me Liberty or Give me Death ፍሬደሪክ ዳግላስ (1818- 1895) ከባርያ እናትና ከነጭ አባት የተወለደና ራሱም Read More
ነፃ አስተያየቶች ቪ ኦኤ ወይስ የኢትዮጵያ/ወያኔ ሬዲዮ ? March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከመስፍን ደቢ በዚህ ባለንበት ዘመን አለማችን በሚገርም ፍጥነት ለመከታተል ፋታ በማይሰጥ ሁኔታ የፖለቲካ ለውጦች እየተካሄዱ ነው። ሶቭየት ህብረት ሲፈረካከስ ትልቁ ስባሪ ዩክሬን ነው። ዛሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ያረጋገጥነው የምግብ ኢዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው። March 13, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሠሎሞን ታምሩ ዓየለ ክፍል 4 በክፍል 3 መጣጥፌ በዋናነት የአገራችን የተፈጥሮ ሃብቶችና ዓየር ንብረቷም ለተለያዩ አዝርዕቶችና ኦንስሳቶች ልማት ምቹነቱን በመግለጽ ነበር ያቆምኩት። አሁን በሚቀጥለው Read More