ነፃ አስተያየቶች - Page 235

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በሚኒሶታው ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤ/ክ ዙሪያ እኔም የምለው አለኝ – ከፕ/ር ቤካ መገርሳ

May 31, 2013
ከፕሮፈሰር ቤካ መገርሳ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፥ አሜን። “ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በእርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን

ይድረስ ለዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ጂግሳ፦ “ዘመድ መስላ ቀርባ አሞራ ዶሮ በላች”

May 29, 2013
ያጀማል (B.B) ሰሞኑን ለአንዱ የኦዲኤፍ አመራር አባል ብለው የጻፉትን ደብዳቤ በአንድ ድረ-ገጽ (ዘ-ሐበሻ) ላይ ለማንበብ እድል ገጥሞኝ ነበር። ደብዳቤውፕ የተላከለት ባለቤት ቢኖረውም የደብዳቤው ይዘት

“አባይ ይገደብ፤ ኢህአዴግም ይገደብ፤ አባይ ይቀየስ ኢህአዴግም ይቀየስ!” – ከአቤ ቶኪቻው

May 28, 2013
“የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት ከዚህ በፊት ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የሬድዮ ጣቢያ ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ተቆጣጥሮታል፡፡ ጉንቦት ሃያ ሺ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ሶስት

ብአዴን ‹‹ሰለሞናዊ›› ስርወ መንግስት!? – (ሊያነቡት የሚገባ የአደባባይ ምስጢር)

May 27, 2013
በአንድ ወቅት ዜጋ መጽሔት ላይ ታትሞ የነበረና ለግንዛቤዎ ይጠቅምዎታል ብለን እንደገና ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች አቅርበናል። በአንዳንድ የአገዛዝ ሥርዓቶች በሀብት፣ በመደብ፣ ወይም ዴሞክራሲያዊ ምርጫ፣ አልያም በዘር

እርማት ለጃዋር መሐመድ፡ በነጭ ውሸት ላይ የተመሰረተ ትንተና የት ያደርሰን ይሆን?

May 26, 2013
በቴዎድሮስ በላይ አቶ ጁዋር ሲራጅ መሃመድ በቅርቡ ከአቶ ደረጀ ደስታ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ (http://ethsat.com/video/esat-yehager-lij-activist-juwar-mohamed-10-may-2013/) በአጽንኦት ተከታትያለሁ። የሰውየው ግለ ታሪክና ያደረጋቸው ጉዞዎች መሳጭ ቢሆኑም

መላኩ ፈንታ መታመማቸውን ጠበቃቸው ፍ/ቤት ተናገሩ፤ ኦ! ኦ! ርዕዮት ዓለሙ ጡቷን ታማ የጮኸ የለም!

May 26, 2013
ከሮቤል ሔኖክ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣ ሳነብ ከሰሞኑ ከወረተኛዋ ኢሕአዴግ በፍቅር ሲቆሉ ከከረሙት ባለስልጣናት መካከል አንዱ የሆኑት አቶ መላኩ ፈንታ ታመው
1 233 234 235 236 237 250
Go toTop