የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 13 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም

April 23, 2019

የማህበራዊ አክቲቪስቱ የጥላቻ ንግግር አስመልክቶ ስጋቱን እና የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከስልጣን እነ ዶ/ር አብይን አስተዳደር ሊያነሱ መሆኑን ጨምሮ የተለያያዩ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል (ያድምጡት)

የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ አስተዳደር  በምጽዋ ወደብ ላይ የባህር ሐይል ቤዝ ሊቆረቁር ነው መባሉ ያስነሳው ሰሞነኛ  ተቃውሞ ና ድጋፍ ሲዳሰስ (ልዩ ጥንቅር)

ኢትዮጵያን በብሄር ለመከፋፈል የሚፈልጉ አገሪቱን ለማፈርሰ የሚፈልጉ ጠላቶቻቸን ያቀዱትን እያስፈጸሙ መሆናቸውን ሊያውቁ ይገባል ሲሉ ሜ.ጀ/ል መርዳሳ ሌሊሳ ስለ ካራማራ ድል እና ተያያዥ ጉዳዮች በስፋት ለህብር ሬዲዮ በቬጋስ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ (ክፍል ሁለትን ያድምጡት)

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas/hiber-radio-042119

ዜናዎቻችን

የጃዋር ማስፈራሪያን ተከትሎ የአዲስ አበባ የውሃ ፕሮጀክት መታገዱ

በአዲስ አበባ ለሰላማዊ ሰልፍ ፍቃድ የጠየቁ ዶክተር መታሰር

በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የአዲስ አበባን ባለ አደራ በዲፕሎማሲ ጭምር እንደሚደግፉ ገለጹ

በሎሳንጀለስ ከተማ የሚገኙ ምእመናኖች ለጌዶ ተፈናቃዬች የገንዘብ ልገሳ አደረጉ

ጌዶ ላይ ህጻናቶች እየሞቱ መሆናቸውን የረድኤት ድርጅቶች አስታወቁ

የአዲሱ አረጋ የቡርቃን ዝምታ መጽሐፍ የአማራና የኦሮሞ ሕዝብን ለማጋጭት በጀት ተመድቦ ከተሰሩት ስራዎች አንዱ መሆኑን መግለጻቸው ድጋፍና ተቃውሞ አስከተለ

በተጭበረበረ ሰነድ ባንክ ሕግ ተላልፎ የሸጠው የላንጋኖ በቀለ ሞላ ሆቴል ሰሞኑን መዘጋቱ

አቶ ኤርሚያስ  አማልጋ ከእስር ቤት  መጽሐፍ ለገበያ አቀረቡ

እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡትቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከgoogel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Previous Story

የግል ወይም የቡድን   የፖለቲካ ትርፍን እያሰሉ አዋጅ ማወጅ የእውነተኛ ለውጥ ባህሪ አይደለም! – ጠገናው ጎሹ

Next Story

የአስማት ጸሎት (ሳዶር አላዶር) – ጌታቸው ኃይሌ

Go toTop