አረጋዊ በርሔ ይናገራሉ – “ሕወሓት የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት አልተነሳም.. የሻዕቢያ ፍጡርም አይደለም” አሉ

February 19, 2016

ከሕወሓት መስራቾች መካከል አንዱ የሆኑትና በአሁኑ ወቅት በስደት የሚገኙት አቶ አረጋዊ በርሄ ሰሞኑን እየተከበረ ያለውን የሕወሓት 41ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከትሎ ከአውስትራሊያ ከሚሰራጨው ሲቢኤስ ራድዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ “ሕወሓት የትግራይ ሪፐብሊክን ለመመሥረት አልተነሳም.. የሻዕቢያ ፍጡርም አይደለም:: ይህ መታረም አለበት” አሉ:: ቃለምልልሱን ያድምጡት::

Previous Story

የዶናልድ ትራምፕ እምነት በእምነት፥አባት የጥያቄ ምልክት አረፈበት | ሳዲቅ አህመድ የሰራዉን ፕሮግራም ይከታተሉ

Next Story

የወያኔን ባለስልጣናት ለምን የዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳልቻሉና ለምን ማቅረብ እንዳልተቻለ ያሬድ ኃ/ማርያም አስረዱ| ሊያደምጡት የሚገባ

Go toTop