አርሶ አደር ብርሄ ጋሹ ቁመቱ 2 ሜትር ከ50 ሴ.ሜ. ነው – ያለለት ወንድየ

March 8, 2022
ቁመቱ 2 ሜትር ከ50 ሴ.ሜ. ነው። አርሶ አደር ብርሄ ጋሹ ይባላል ነዋሪነቱ አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ ድማማ አንግረፍ ቀበሌ ሲሆን የ35 አመት ጎልማሳ ነው። 98ኪ.ግ ክብደት የሚመዝነዉ አርሶአደሩ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነው።
ልከኛ የጫማ ቁጥር ባለማግኘቱ በባዶ እግሩ እንዲንቀሳቀስ ተገዷል።
ያለለት ወንድየ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የሴቶች ጉዳይ  በ2018 ከተጻፈው ትግበራዊ ተመክሮ ከጀርመን – ክፍል1 ውስጥ ተቀነጨቦ የተሻሻለ – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

Next Story

ከፍተኛ ባልስልጣናትን ገድለዋል የተባሉት ከ15 ዓመት- እድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡

Go toTop