ከንቲባው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ከሕወሓት ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ተጠርጥረው እንደሆነ የኢሳት የደህንነት ምንጮችን ገልጸዋል።
ከንቲባው በፌዴራል ኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ፣በብሔራዊ እና መረጃ ደህንነት ግብረኃይል በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮቻችን አክለዋል።
ከንቲባው አቶ ደስታ አንዳርጌ እስከ ሕዳር 18 ምሽት ድረስ ኃላፊነታቸው ላይ የነበሩ ቢሆንም ትላንት ሕዳር 18 ሌሊት ላይ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል።
ESAT