ማህደር

ከትም አንበሳ ሆይ!

July 21, 2024
አራት እግሮችህን እርስበርስ አጠላልፈው፣ ግራውን ተቀኙ ፊት ኋላን አላትመው፣ ጉልበትህን ሊያሰሉ እየዶለቱ ነው፣ ከትምና አንበሳ እርብትብት አርጋቸው! ሊነክሱህ ሲመጡ ውሾች ተጅብ ጋራ፣ የጥንብ አንሳ

የራስን (የውስጥን) አስከፊ ውድቀት የማይፈትሽ  የመግለጫና  የአዋጅ  ጋጋታ በጥብቅ ሊፈተሽ ይገባል!

July 20, 2024
July 20, 2024 ጠገናው ጎሹ በመሠረቱ እንኳንስ በእንደ እኛ አይነት ዘመን ጠገብ ፣ግዙፍ እና በእጅጉ አስከፊ በሆነ አጠቃላይ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣  ሞራላዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና  መንፈሳዊ  ቀውስ በተመታና በመመታት ላይ በሚገኝ አገር ይቅርና  በተወሰኑ  የእቅድና የክንዋኔ  ዘርፎች  ፈታኝ ሁኔታ  ወይም ቀውስ  በሚያጋጥመው  የትኛውም አገር ውስጥ  ችግሩን ይፋ የሚያደርጉ  መግለጫዎችን የመስጠት እና ከጅግሩ መውጫ
1 35 36 37 38 39 1,209
Go toTop