”ለጣኦት የተሰዋ አትብሉ” ክርስትናም እስልምናም ያዛል።
እሬቻ የፀሐይ አምላክ ልጅ ኦራ ከተሰኘ ጣኦት ጋር ይገናኛል።
ይህንን ልዩ ዶክመንተሪ ‘ኦድዮ’ እስከመጨረሻው ካዳመጡ በኃላ ለጥያቀዎቹ መልስ ያገኛሉ።
(ልዩ ጥናታዊ ዶክመንተሪ የራድዮ ዝግጅት ያድምጡ)
========================
ሸገር ራድዮ ስንክሳር መርሐግብር ርዕስ = ”አቴቴ”
መርሐግብሩ አየር ላይ የዋለው መስከረም 10/2019 ዓም (ሴፕቴምበር 22/2019 ዓም)
ጉዳያችን GUDAYACHN