“ይሄ ሁሉ ግፍ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲደርስ ተገቢውን ምላሽ ካልሰጠ መንግስት ምንድነው የሚሰራው?” – ጋዜጠኛ ነብዪ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ (ቃለምልልስ)

November 13, 2013

ህብር ሬዲዮ በወቅታዊው በኢትዮጵያውያን ላይ በሳውዲ አረቢያ በሚደርሰው ችግር ዙሪያ ከስፍራው ዘገባዎችን በማቅረብ ከሚታወቀው የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ዘጋቢ ከሆነው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ጋር ቆይታ አድርገናል።

<...ዜጎች ሲደበደቡ ፣ሲደፈሩ፣ሲገደሉ፣ሲያብዱ ካልደረሱ ከሶስት ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ተማሪ ህጻናት የሚማሩበት ት/ቤት ሲዘጋ ዝም ሲሉ ለተራቡ ዜጎቻችን ለችግር ቀን ተብሎ ከራሱ ከስደተኛው የተዋጣውን አራት ሚሊዮን ብር ሲያግዱ ተቆርቋሪ መሆን ካልቻሉ የኢትዮጵያ መንግስት ተብለው ምንድነው የሚሰሩት? ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ነው? ...በተለያየ ቦታ ያለውም ኢትዮጵያዊ የሳውዲ መንግስት ሕግን እንዲያከብር በህግ አግባብ እንዲሰራ ድምጹንማሰማት አለበት...>

ጋዜጠኛ ነብዪ ሲራክ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት)

Previous Story

የእህታችን አሳዛኝ የቪድዮ መልዕክት ከሳዑዲ አረቢያ

Next Story

“በሣዑዲ ዐረቢያ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጸመዉ ዘግናኝ እና አረመኔአዊ ተግባር የወያኔ የግፍ አገዛዝ ውጤት ነዉ” – ሞረሽ

Go toTop