የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ዛሬ በ6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ ፊት ለፊት ለነገው ሰላማዊ ሰልፍ ህዝብን ሲቀሰቅሱ ከሚመሩት ቡድን ጋር በፖስ ቁጥጥር ስር ውለው መነን ትምህርት ቤት ወደሚገኘው ፖሊስ ጣብያ ተወስደዋል፡፡
ፖሊስ የአንድነት ፓርቲን ሊቀመንበርና ሌሎች አባላትን ያገተው ለሰላማዊ ሰልፍ እንጂ ለቅስቀሳ ፈቃድ አልተሰጣችሁም በማለት ነው፡፡
#millionsofvoicesforreedom#udj