Hiber Radio: “አማራ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት አይደለም፤ …ይሄ ፖለቲካ ለካ ላይ ላዩን እንጂ ውስጡ ጥሬ ነው” ጃዋር መሐመድ (ቃለ-ምልልስ)

September 26, 2013

ህብር ሬዲዮ ጃዋር መሐመድ <<ኦሮሞ ፈርስት>> ለሚል ስብሰባ በቬጋስ በተገኘበት ወቅት ቃለ መጠይቅ አድርገንለታል።

ከጃዋር መሐመድ አወዛጋቢ ሆኖ የወጣው ንግግሩንና በአሁኑ ወቅት በተለያየ ቦታ <<ኦሮሞ ፈርስት>> በሚል እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ መሰረት በማድረግ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል።

ጃዋር <<ኦሮሞነቴ ከኢትዮጵያዊነቴ ይቀድማል>> ማለቱን ተከትሎ የመጣው አስተያየት የአገሪቱን ፖለቲካ አርባ ዓመት ወደ ሁዋላ ጎትቷል ይላል ።እንዴት? በእነዚህና በሌሎች ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል።

<<..የሀይማኖት መቻቻል ለኔ የፖለቲካ ዘፈን ሳይሆን የቤተሰብ ጉዳይ ነው…>>

<<…ይሄ ፖለቲካ ለካ ላይ ላዩን እንጂ ውስጡ ጥሬ ነው…>>

<<…አማራ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት አይደለም…>>

<<…የተዳፈነውን ቁስል የቀሰቀስነው እኛ አይደለንም ።…መወንጀል ያለበት ዘለፋ የከፈተብን ነው…>>

<<…ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ፌዴራሊዝም የሕዝቦች የትግል ውጤት ነው…>>

<<እኔ ኦሮሞ ነኝ ማለቴ ካስቆጣው ሀይል ጋር አብሮ መስራት አይቻልም…በዛ አገር ጸረ ኦሮሞ አመለካከት አለ…>> ከጃዋር መሐመድ ንግግሮች ጥቂቶቹ (ሙሉውን ያዳምጡት)

Previous Story

“አጐቶቼ ሙስሊሞች ናቸው” – ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም

Next Story

ፕሬዝዳንት ነጋሶ መሪ ሆኑ – ከአበበ ገላው (ጋዜጠኛ)

Go toTop