የውጭ ጉዳይ ሚ/ሩ ወርቅነህ ገበየሁን ትግሬነት ያጋለጠው ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ተጨማሪ መረጃዎችን ሰጠ – “የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠየቀው ቀለም መቀባት አይደለም”

November 13, 2016

<...ወርቅነህን የማውቀው ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለን ነው። ያኔ የዘር ነገር ብዙ አሳሳቢ አልነበረም ነገር ግን በሁዋላ ስናውቅ ከትግራይ ቤተሰብ ሻሸመኔ ተወልዶ አድጎ ነው። ኦሮሚኛ አቀላጥፎ ስለሚናገር ሕወሓት የሚያደርገው ሲያጣ ነው ለኦህዴድ ባለስልጣንነት የሾመው አሁን ደግሞ እሱኑ የኦሮሞ የውጭ ጉዳይ ተሾመ ይሉናል። ወርቅነህ ትግሬ እንጂ ኦሮሞ አይደለም ይሄን ዶ/ር መራራም ያውቃሉ። አስተምረውታል ከፈለጉ ቀደም ብለው ማጋለጥ ይችሉ ነበር። ማጋለጡ ለእነሱ ብዙ ለውጥ አላመጣም...የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠየቀው መሰረታዊ ለውጥ እንጂ የሕወሓትን የካቢኔ ቀለም መቀባባት አይደለም መኪናው ሞተሩ ተበላሽቶ ቀለም ብትቀባው ምን ዋጋ አለው?...>

ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ስለ ቀድሞ ወዳጁ ዛሬው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ገ/ኪዳን የትግራይ ተወላጅነትና ስለ አዲሱ ካቢኔ ተጠይቆ ከሰጠው ማብራሪያ የተወሰደ (ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያድምጡት)

https://www.youtube.com/watch?v=9wpJGV-_MaA

Previous Story

የወልቃይት አማሮች እያደረጉት ስላለው ውጊያና በጢስ አባይ ስላለው ተጋድሎ የአማራ ድምጽ ራድዮ አዳዲስ መረጃዎችን ይዟል – ያድምጡት

Next Story

ጎንደር ሕብረት እና ጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር የኦሮሞ ትግል አስተባባሪ በክብር እንግድነት በሚገኙበት በሚኒሶታ

Go toTop