በደቡብ ክልል በጌድኦ ዞን በፖሊሶች ተባባሪነት በብሄርና እምነት ላይ ያነጣጥረ ጥቃት ተፈጸመ:: (ቢቢኤን ሰበር ዜና )

October 8, 2016

ቢቢኤን ሰበር ዜና
በደቡብ ክልል በጌድኦ ዞን በፖሊሶች ተባባሪነት በብሄርና እምነት ላይ ያነጣጥረ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑና መስጅዶች መቃጠላቸው አምስት ሰዎች መገደላቸውን የጥቃቱ ሰለባ የሆኑት ለቢቢኤን ገልጸዋል ዝርዝሩን ይከታተሉ
https://youtu.be/vHJAky9QihM

Previous Story

የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት ? የኦሮሚያ መከላከያ ስራዊት በርግጥ ታስቧልን ? አቶ ጀዋር ሙሃመድ እና ፕሮፌሰር ህዝቄል ጋቢሳ በጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ይጠየቃሉ

Next Story

የወቅቱ ጥያቄ ራስን በወታደራዊ አቅም ማጎልበት ነው ( ከአይናዲስ ተሰማ)

Go toTop