በሙስሊሞች ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫና የሕግ ባለሙያው አስተያየት- አቶ ተማም አባቡልጉ የሕግ ባለሙያ

August 14, 2013

አቶ ተማም አባቡልጉ – የሕግ ባለሙያ

በሙስሊሞች ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫና የሕግ ባለሙያውአስተያየት


የሙስሊሞችን ተቃውሞ በሚመለከት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ጋር ቃለመጠይቅ አድርገዋል፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ኢትዮጵያ ውስጥ የሃይማኖት ነፃነት አለ፤ እምነታቸውን በሰላም የሚያራምዱትን የሚነካ የለም፤ በሃይማኖት ሽፋን አክራሪነትንና ፅንፈኝነትን የሚያራምዱትን ግን ከሰላማዊ አማኞች መነጠል አለብን” ብለዋል፡፡
የሕግ ባለሙያው አቶ ተማም አባቡልጉ በበኩላቸው ደግሞ “ይህ የጅምላ ክስ እንጂ ማስረጃ የለውም ይላሉ፡፡ ለሙሉው መረጃ አዳነች ፍስሃዬ ከአቶ ተማም አባቡልጉ ጋር ያደረገችውን ቃለምምል የያዘውን ፋይል ያዳምጡ፡፡

Previous Story

ሞሄ አሳካህው! ዛሬም ዳግም ኮራን (ከነብዪ ሲራክ)

Next Story

ከቁጫ እስከ ኦሮሞ – ማንነትና የማንነት ፖሎቲካ እንደምታና መዘዞቹ

Go toTop