የኢትዮጵያ መንገስ በሕገወጥ መንገድ ወደ ጎንደር ሲጓዝ የነበሩ 45 ክላሽንኮፍ የጦር መሳሪያዎችን ደብረሊባኖስ ላይ ያዝኩ አለ

January 28, 2016

ዜናውን የዘገባው የሕወሓት መንግስት የሚቆጣጠረው ራድዮ ፋና ነው:: ራድዮ ፋና እንዳለው ወደ ጎንደር በሕገወጥ መንገድ በቶዮታ ፒካፕ መኪና ሲጓዝ የነበሩ 45 ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያዎችን ደብረሊባኖስ ወረዳ ላይ ፖሊስ ይዟል:: ራድዮ ፋና ጠመንጃዎቹ ከየት እንደመጡ? ከጠመንጃዎቹ ጀርባ እነማን እንዳሉበት አልነገረንም:: ግን ራድዮ ፋና ያለው ዜና እውነት ከሆነ በየከተማው ብዙ የጦር መሳሪያዎችን የደበቁ ሰዎች አሉ ማለት ነው:: ለማንኛውም ዘገባውን አድምጡና አስተያየትዎን ያስቀምጡ::

Previous Story

‹‹የትም ብሆን ስለመብቴና ሀገሬ ያገባኛል›› እስክንድር ነጋ – በላይ ማናዬ

Next Story

አቡነ ማትያስ መህበረ ቅዱሳንን አፈርሰዋለው ሲሉ የማፍረሻውን ትዕዛዝ ማን ሰጣቸው? ቅዱስ ሲኖዶስ? ወይንስ….? | ከተማ ዋቅጅራ

Go toTop