የመምህር ግርማ ወንድሙ አዲሱ የግድያ ወንጀል መጠርጠር ክስ ከየት መጣ? | የጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ትንታኔ በድምጽ

December 2, 2015

በመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸው የሚታወቁት መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ ከዚህ ቀደም የስምንት መቶ ሺህ ብር አጭበርብረዋል በሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበረ ሲሆን ፖሊስ ክሱን በበቂ ሁኔታ ሊያሳምን ባለመቻሉ በዋስ እንዲለቀቁ ተወስኖ ነበር። ከመጀመሪያም በመምህሩ መያዝ ላይ አንዳች ጥርጣሬ ያደረባቸው አንዱ ክስ ሲወድቅ ሌላ መምጣቱ የበለጠ ጥርጣሬያቸውን አጠናክሯል። በተለይም አስቀድሞ በዘሐበሻ እንደተዘገበው የተደበቀው በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ለመክሰስ ማሰብ – ይፋ ሆኗል። አዲሱ ክስ ከየት መጣ!? ወቅታዊ ጉዳዩን ጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ በሕብር ራድዮ ዳሶታል – ያድምጡት::

https://www.youtube.com/watch?v=8f9x-mdkLgM

Previous Story

Hiber Radio: የሱዳን ዲፕሎማት አወዛጋቢው መሬት ቀድሞም የኢትዮጵያ ሳይሆን እኛ የሰጠናችሁ ነው ሲሉ ተናገሩ | የአማራ ክልል ባለስልጣናት ታጣቂዎችን እያደራጁ አስወጉን ሲሉ አወገዙ | የአባይ ወንዝን በተናጠል መገንባት እና መጠቀም ጦር ሊያማዝዝ ይችላል ተባለ | የጋሞ ብሄርን የሚያንቋሽሽ መጽሐፍ መውጣቱን ከተቃወሙ ውስጥ ዋና ዋና አስተባባሪ የተባሉት 69 ሰዎች በግንቦት ሰባት ስም ተወንጅለው መታሰራቸው ተገለጸ

Next Story

New York, this is your last chance

Go toTop