‹‹ግድቡን ለማቋረጥ እንኳን የኢትዮጵያ መንግሥት እግዚአብሔርም ቢሆን ፈቃደኛ አይሆንም፡፡››

May 28, 2014

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ፣ በቅርቡ ኢትዮጵያን ከጎበኘው ከፍተኛ የውጭ ልዑካን ቡድን ጋር የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን

በተመለከተ በተደረገ ስብሰባ ላይ የተናገሩት፡፡ ግብፅ ሦስት ዓመት የደፈነውን የግድቡ ግንባታ እንዲቆም የምታደርገውን ውትወታ ትታ ወደ አቋረጠችው የውይይት መድረክ እንድትመለስ  ያመላከቱት ሚኒስትር ዴኤታው የግድቡን ግንባታ ማቆም ጉዳይ መንግሥት ከማንም ጋር  የሚደራደርበት አጀንዳ እንዳልሆነ አመልክተዋል፡፡

Source: ethiopianreporter.com

በትረ ያዕቆብ
Previous Story

አቶ መለስ ዜናዊ በአፍሪካ የጋራ መገማገሚያ መድረክ ላይ የፈፀሙት አሳፋሪ ወንጀል ሲጋለጥ…(በትረ ያቆብ)

Next Story

ኢህአዲግ ከ70 ዓመት በፊት በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመን በተገነባ ስታዲዮም ውስጥ ሆኖ ግንቦት 20 እያከበረ ኢትዮጵያ አድጋለች ይላል

Go toTop