የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ (ወቅታዊ ግጥም) April 16, 2013 ነፃ አስተያየቶች Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ኸረ! መሪ ስጠን የጸዳ ከብክለት፣ አገር የሚያስቀድም እንደነፍሱ ወድዶ ሠርቆ የማያሸሽ ንዋይ ባሕር ማዶ፣ ሕዝቡን የሚያፈቅር በርኅራሔ ነድዶ፣ ቅጥፈት ያልተጣባው የውነት ተባባሪ ፍርድ የማይገመድል፣ ትዕቢት ያልወጠረው፣ አርቆ የሚያስብ የሰው መብት አክባሪ፣ ግፍን የማይፈጽም በህግ ተዳዳሪ ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተመለሱት ተፈናቃዮች ባዶ ሜዳ ላይ መጣላቸው ታወቀ Next Story ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም! (ልጅ ተክሌ በኢሳት ላይ ላቀረበው አስተያየት የተሰጠ ምላሽ)