ዶ/ር ራሄል ባፌ እውነቱን አፈረጡት!

March 31, 2022

ብልፅግና ወያኔ የጎደለው ኢህአዴግ ነው:: አቤል ወንድሙን ወያኔን ገሎ ወያኔን መሆን ያማረው ቃኤል ነው:: ብልፅግና ኦነግና ኢህአዴግ ወያኔ ስልቻና ቀልቀሎ መሆናቸውን ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ያሉ ኢትዮጵያውያን አሳምረው ያውቃሉ::
ጠ/ሚ አቢይ አህመድ አጭበርባሪና ውሸታም (deceptive & liar) መሆናቸውን የማያውቁት እራሣቸው ብቻ ናቸው:: ለዚህ ነው ዴሞትፎር ጠመንጃ ከግምጃ ቤት በማውጣትና በመደርደር “ሸወድኳቸው” እያሉ ጅል መንጋዎቻቸውን በጅልነት የሚያዝናኑት!
ጋሽ ፀጋዬ ገ/መድህን ‘እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ባህሩ ውስጥ ሌሎች እንሠሣት የሉም ማለት አይደለም’ ያለው ትዝ ይሏል!
አጨብጫቢ አክቲቪስቶችን ብቻ ሣይሆን ሆድ አደር ጋዜጠኞችን እያየን ነው::
ይሄው ነው!/ HT

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ደብረማርቆስ የተለኮሰው የተማሪዎች ተቃውሞ መንግስት ተብዬውን ብርክ አስይዞታል፤ይህ ተቃውሞ ወደ ስር ነቀል ትግል ይቀየራል…።

Next Story

ኢትዮጵያ በአብይ እጅ እየወደቀች ወይስ የሻለቃ ዳዊት ማስጠንቀቂያ ብቻ? | Hiber Radio

Go toTop