1. ሌተናል ጀኔራል ይመር መኮነና( በመጀመሪያ ዙር ጦርነት የራያ ግንባር ሰራዊት የመራው)
2. ሜጀር ጀኔራል ክንዱ ገዙ( በሰሜን ኢትዮጵያ ተበታትኖ የነበረውን ሰራዊታችን አሰባስቦ ውጊያውን በጀግንነት የመራ:: ለወደፊቱ የኢትዮጵያ ጦር ኢታማጆር ሹም ይሆናል ተብሎ የሚገመትና በአሜሪካ ዋር ኮሌጅ በከፍተኛ ውጤት የተመረቀ
3. ኮሎኔል ጌትነት አዳነ
4. ኮሎኔል ወርቁ ሽፈራው( የ25ኛ ክፍለ ጦር አዛዥና በጭፍራ ግንባር ከኮሎኔል ሻምበል በየነ ጋር በመሆን ታሪክ የሰራ)
5. ኮሎኔል ሻምበል ምትኩ( የልዩ ዘመቻዎች ኃይል 1ኛ ክፍለ ጦር አዛዥና ሰራዊታችን ከትግራ ሲወጣ ጥቃት ሲደርስበት ኮማንዶ ይዞ በመግባት 12ኛ, 23ኛ, 24ኛ,32ኛ ክፍለ ጦርች የተወሰነ ሰራዊት እንዲተርፍ ተዋግቶ ያስለቀቀ
6. ኮሎኔል ዘለቀ አለባቸው( ደብረታቦር የታደገ: የጋሸናን ምሽግ የሜካናዝድ ጦር የውጊያ እቅድ ያወጣ
7. ኮሎኔል ቸርነት መንገሻ– ባሕር ዳር የሚገኘው የምዕራብ አየር ምድብ ዋና አዝዥና በህልውናዘመቻው የኢትዮጵያ አየር ኃይል የውጊያ ጀብዱ እንዲፈፅም ያደረገ ወታደራዊ አዛዥ
8. ብርጋዴር ጀኔራል ሑሴን ሞሃመድ( የሰርዶ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር አዛዥና በሁሉም የውጊያ ግንባሮች ታንከኛው ከፍተኛ ስራ እንዲሰራ አስተዋጾ ያበረከተ
7 የአማራ የክፍለ ጦር አዛዦች ተሰውተዋል ግን አንዳቸውም ማዕረግ አላገኙም::
ከ15 በላይ አማራዎች በብሄር ኮታ ምክንያት ማዕረግ እንዳያገኙ ተደርገዋል!!!
የዛሬው ወታደራዊ ማዕረግ እድገት በቤተሰብ እንጅ ጀብድ የሰሩትን አላካተተም።
በሁሉም ክፍለ ጦር ከፍተኛ ጀብድ የሰሩ የአማራ ተወላጆች እድገት እዳያገኙ ከፍተኛ ሴራ ተሰርቷል።
አማራ በወታደራዊ ተቋም ሳይቀር ሞራሉ እንዲጎዳ ተደርጓል!!!
ከህወኃት ጦርነት ከአብይ ሴራ ተርፈው በህይወት የቀሩት በአማራ ተወላጆች የመከላከያ አዛዦች ላይ ከፍተኛ ክህደት እየተፈፀመባቸው ነው።
ትናንት በእየቦታው እያፈገፈገ ህወኃትን ከባድ መሳሪያ ሲያስታጥቅ የነበረው የኦሮሞ ተወላጅ በሰልፍ የማዕረግ እድገት ሲሰጠው ከፍተኛ ጀብድ የፈፀሙ የአማራ ተወላጆች ደግሞ እድገት እንዳይሰጣቸው በአብይ ሴራ ተክደዋል!!!
Negate Amine
1. ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለልቻ
የጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች
1. ሌ/ጀነራል አበባው ታደሰ አስረስ
2. ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ቡታ
3. ሌ/ጀነራል ሐሰን ኢብራሂም ሙሳ
4. ሌ/ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና
የሌ/ጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች
1. ሜ/ጀነራል አለምሸት ደግፌ ባልቻ
2. ሜ/ጀነራል አጫሉ ሸለመ መረጋ
3. ሜ/ጀነራል ጥጋቡ ይልማ ወንድምሁነኝ
4. ሜ/ጀነራል መሐመድ ተሰማ ገረመው
5. ሜ/ጀነራል አብዱራህማን እስማዔል አሎ
6. ሜ/ጀነራል በላይ ስዩም አከለ
7. ሜ/ጀነራል ዘውዱ በላይ ማለፊያ
8. ሜ/ጀነራል መሰለ መሰረት ተገኝ
9. ሜ/ጀነራል ሹማ አብደታ ህካ
10. ሜ/ጀነራል ብርሀኑ በቀለ በዳዳ
11. ሜ/ጀነራል አሰፋ ቸኮለ እንዳለው
12. ሜ/ጀነራል ደሳለኝ ተሾመ አብተው
13. ሜ/ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ ለሙ
14. ሜ/ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ
የሜ/ጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች
1. ብ/ጀነራል አማረ ገብሩ ሀይሉ
2. ብ/ጀነራል ኢተፋ ራጋ ሜኮ
3. ብ/ጀነራል ተስፋዬ ወ/ማሪያም ሀብቱ
4. ብ/ጀነራል አዳምነህ መንግስቴ ገብሬ
5. ብ/ጀነራል አብዱ ከድር ከልዩ
6. ብ/ጀነራል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጅራ
7. ብ/ጀነራል ሙሉዓለም አድማሱ ካህሱ
8. ብ/ጀነራል ግርማ ከበበው ቱፋ
9. ብ/ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን በርሄ
10. ብ/ጀነራል አድማሱ አለሙ ወ/ሰንበት
11. ብ/ጀነራል ታገሰ ላምባሞ ድምቦሬ
12. ብ/ጀነራል ፍቃዱ ጸጋየ እምሩ
13. ብ/ጀነራል አለማየሁ ወልዴ ጅሎ
14. ብ/ጀነራል ሰለሞን ቦጋለ መኮንን
15. ብ/ጀነራል ሻምበል ፈረደ ውቤ
16. ብ/ጀነራል ግዛው ኡማ አብዲ
17. ብ/ጀነራል ደምሰው አመኑ ፋፋ
18. ብ/ጀነራል ጀማል መሃመድ ይማም
19. ብ/ጀነራል አለሙ አየነ ዘሩ
20. ብ/ጀነራል ሰይድ ትኩዬ አበጋዝ
21. ብ/ጀነራል አብድሮ ከድር በናታ
22. ብ/ጀነራል ናስር አባዲጋ አባዲኮ
23. ብ/ጀነራል ተስፋዬ አያሌው አለሙ
24. ብ/ጀነራል ነገሪ ቶሊና ጉደር
የብ/ጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች
1. ኮ/ል ሙሉ ሞገስ መኮንን
2. ኮ/ል ደረጀ ደመቀ ማሞ
3. ኮ/ል ተሾመ ይመር አበጋዝ
4. ኮ/ል ያዴታ አመንቴ ገላን
5. ኮ/ል አዱኛ ዴሬሳ ሆሬሳ
6. ኮ/ል ሹመት ጠለለው እንዳሻው
7. ኮ/ል ደስታ ተመስገን አራጋው
8. ኮ/ል ደርቤ መኩሪያ አዲሱ
9. ኮ/ል አበበ ዋቅሹም ተሬሳ
10. ኮ/ል እሸቱ አስማማው አስፋው
11. ኮ/ል አበባው ሰይድ ይመር
12. ኮ/ል ተመቸው ተስፋዬ አበራ
13. ኮ/ል አማረ ባህታ በርሄ
14. ኮ/ል ጌታቸው አሊ መሃመድ
15. ኮ/ል ማርየ በየነ አስናቀ
16. ኮ/ል ካሳ ደምሌ አቡነህ
17. ኮ/ል ሻምበል በየነ ንጉሴ
18. ኮ/ል አምሳሉ ኩምሳ ሮሮ
19. ኮ/ል ተሾመ አናጋው አያና
20. ኮ/ል ተመስገን ማሎሬ ግዶሬ
21. ኮ/ል ገዛኽኝ ፍቃዱ በቀለ
22. ኮ/ል ጀማል ሻሌ ዱሌ
23. ኮ/ል ከማል አቢሶ እንተሌ
24. ኮ/ል ጀማል ቱፊሳ ጭቃቂ
25. ኮ/ል በስፋት ፈንቴ ተገኝ
26. ኮ/ል ሃይሉ መኮንን ምስክር
27. ኮ/ል አዲሱ መሐመድ ፀዳል
28. ኮ/ል ማርየ ምትኩ አለሙ
29. ኮ/ል ናስር አህመድ እራስ
30. ኮ/ል ጌታሁን ካሳዬ ሳህሉ
31. ኮ/ል አበባው መንግስቴ ሰራጨ
32. ኮ/ል አብርሀም ሞሶሳ ጋጀ
33. ኮ/ል ንጉሴ ሚዔሶ ጅባ
34. ኮ/ል ተስፋየ ከፍያለው አስፋው
35. ኮ/ል ታየ አለማየሁ ገዛኽኝ
36. ኮ/ል አዘዘው መኮንን አበራ
37. ኮ/ል ዱሬሳ ደገፋ ኤኙኒ
38. ኮ/ል እሸቴ አራጌ ሞገስ
39. ኮ/ል ወርቅነህ ጉዴታ ደበሉ
40. ኮ/ል ሶፊያን ሸክመሀመድ ከሊፋ
41. ኮ/ል መሀመድ ሁሴን እንድሪስ
42. ኮ/ል ሰይፈ ኢንጊ ጉራሮ
43. ኮ/ል ሁሉአገርሽ ድረስ እንዳሻው
44. ኮ/ል መካሽ ጀምበሬ አምባው
45. ኮ/ል ዝናቡ አባቦር አባጊሳ
46. ኮ/ል ሞሲሳ ቶሎሳ ገርባ
47. ኮ/ል እሸቱ መንግስቱ መንገሻ
48. ኮ/ል እርቃሎ ዱካቶ ጋጌ
49. ኮ/ል ዋለልኝ ታደሰ አዛል
50. ኮ/ል ተስፋዬ ለገሰ ዲያና
51. ኮ/ል ጌታቸው ሀብታሙ ቸኮል
52. ኮ/ል ሐሺም መሐመድ ጭቆላ
53. ኮ/ል ከበደ ገላው ጅማማ
54. ኮ/ል መላኩ ገላነህ ዘለቀ
55. ኮ/ል ተክሉ ሁርሳ ጅንካ
56. ኮ/ል ሐሽም ኢብራሂም አዋሌ
57. ኮ/ል በላይ አየለ ማሞ
58. ኮ/ል ሀብታሙ ምህረቴ በየነ