እስክንድር፣ ጃዋር፣ በቀለ ገርባና ስብሃት ነጋን ጨምሮ በእስር ላይ የነበሩ የፖለቲካ መሪዎች በምህረት ተፈቱ January 7, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email መንግሥት በእነ እስክንድር ነጋና ጃዋር ሲራጅ መሐመድ መዝገብ የተከፈቱትን እንዲሁም የእነ ስብሃት ነጋን ክሶች እንዲቋረጡና በምህረት እንዲፈቱ መወሰኑን ተከትሎ እስረኞቹ ከማረሚያ ቤት እንዲወጡ ሆኗል፡፡ ከእሥር በምሕረት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው 1. አቶ ስብሐት ነጋ 2. ወሮ ቅዱሳን ነጋ 3. አቶ ዓባይ ወልዱ 4. አቶ አባዲ ዘሙ 5. ወ/ሮ ሙሉ ገብረእግዚአብሔር 6. አቶ ኪሮስ ሐጎስ 7. አቶ ጁሐር ሲራጅ መሐመድና በእርሱ መዝገብ የተከሰሱ ሁሉ 8. አቶ እስክንድር ነጋና በእርሱ መዝ ታኅሣሥ 29/2014 (ዋልታ) Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story መልዕክተ ገና (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) Next Story በእነ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል መዝገብ ክስ ከቀረበባቸው 62 ግለሰቦች ክሳቸው እንዲነሳ መደረጉን አስታውቋል