የደብረብርሃን ከተማ ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ።

November 28, 2021
ከንቲባው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ከሕወሓት ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ተጠርጥረው እንደሆነ የኢሳት የደህንነት ምንጮችን ገልጸዋል።
ከንቲባው በፌዴራል ኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ፣በብሔራዊ እና መረጃ ደህንነት ግብረኃይል በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮቻችን አክለዋል።
ከንቲባው አቶ ደስታ አንዳርጌ እስከ ሕዳር 18 ምሽት ድረስ ኃላፊነታቸው ላይ የነበሩ ቢሆንም ትላንት ሕዳር 18 ሌሊት ላይ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል።
ESAT

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ሀገሬን ከስራ ስመለስ አጣኋት ” ከሚል መራር ወግ ይሰውረን

Next Story

ሰበር ዜና – ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት እና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ተቆጣጥረዋል

Go toTop