የጎጃም አማራ እግዚአብሔር ይወድሀል ብአዴን ያለ ትጥቅ ሊያሳርድህ ቢያሴርም እግዚአብሔር ቤትህ ድረስ ያመጣልህን እያስወለቅህ ታጠቅና አርበኛ ፋኖ ሁን

November 1, 2021

የመጥንቃቄ መልዕክት ለመርጡ ለማርያም ወጣቶች !

ከደሴና ኮምቦልጃ ለወያኔ አስረክቦ እየፈለጠጠ ወደ ጎጃም የሚሄደው የመከላከያ ጀሌዎች ዛሬም ቀጥለውበታል !!

በሴረኞች ጦር ከግንባር እየፈለጠጠ ወደ መርጡለማርያም የሚገባው መከላከያ ሠራዊት ተብዬ ጀሌዎች ዛሬም ቀጥለው ውለዋል። ትናንት ከመካነ ሰላም ከተማ የሃገር ሃብት የሆነውን መሳሪያህን አውልቀህ ስጠን ያሉትን የመካነ ሰላም ወጣቶች ረሽኖ የተዘጋውን መንገድ አስከፍቶ በዐባይ አቋርጦ ጎጃም ጥንታዊቷ መርጡለ ማርያም ከተማ የገባው የሃገር መከላከያ ሠራዊት እንደ መካነ ሰላሙ ገድለኸን አታልፋትም በማለት የበላይ ዘለቀ ልጆች በዚህ መልክ መንገድ ዘግተው ከፈርጣጩ መከላከያ ተብዬዎች ጋር መስዕዋትነት እየከፈሉ ይገኛሉ።

ትናንት በዚህ ውዝግብ በተደረገው የተኩስ ልውውጥ የአንድ ወንድማችን ሕይወት ማለፉንና የከተማዋ ወጣቶችም በእምቢተኝነት ጸንተው በአንድ ቤርጎ እስከነ ትጥቃቸወሰ እንዳሳደሯቸው ገልጬ ነበር።

ዛሬ ታጣቂዎች እንውጣ ሲሉ ወጣቶ በእምነቱ ጸንቶ ከእነ ትጥቃቹህ በፍጹም አታልፉም ብሎ መንገዱን በምስሉ ላይ እንደምታዩት ዘግቶቷል። ከግንድወይንና ከሞጣ የጎጃም ፋኖዎችም ወደ ከተማዋ እየገቡ ነው።

ዛሬ ላይ ግን አንድ ጭነት ተጨማሪ የመከላከያ ፈርጣጮች አሁንም ከደቡብ ወሎ ተነስተው ወደ መርጡለ ማርያም ይመጣሉ። በዚህ ጊዜ የተዘጋውም መንገድ ስላልተከፈተ ከህዝቡ ጋር ተኩስ ተለዋውጠዋል። ሹፌሩ ሲቆስል ሌሎች ጀሌዎች ሮጠው ወደ ህዝብ ቤት እየገቡ እንደተቀላቀሉ ተረጋግጧል። ወደየ ገበሬው ቤት በእግራተው እየፈረጠጡ እየገቡነው ነው። መንገዱም ምንም እንቅስቃሴ ሳይኖረው እንዲህ ተዘግቷል።

የግራኝ እመቤታችን ወጣቶችን በዚህ እምቢተኝነት እያደነኩ ነገር ግን ያለ አግባብ ቀን ጥይት እየባከነ ስለሆነ አታባክኑ አስቡበት። ከዚህ ባሻገር ግን ዛሬ የወሎን ህዝብ ከድተው ለወያኔ አስረክበው መጥተው ወደ ህዝቡ የተቀላቀሉት ጀሌዎችን አስገዳዮችህን እያደንግ ርምቻ መውሰድ ያስፈልጋል።

የትናንቱ ጀሌዎቹ በእምቢተኝነት ከጸኑ የወረዳ የጸትታ ሀይሎች ከህዝቡ ጋር በመናበብ በእነርሱ ላይ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል። አደለም እነሱ ባንዳዎች ወሎ ላይ ንጹሐን እየረገፉ ነው።

ሌላው ነገር ግን አሁንም የመርጡዋ ወጣቶች በደምብ በመደራጀት ራሳችሁ በንቃት በመጠበቅ ማንንም እንዳታሳልፉ ። ከግንዴ ወይንና የሞጣ ፋኖዎችም መጥታችሁ ተቀላቀሉ ። በተረፈ የግራኝ እመቤታችንን ትጠብቃችሁ።

© ሐራ ብርሃኑ

ጥቅምት 22/2014

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

እግሬ አውጪኝ ብሎ ከግንባር እየፈረጠጠ የነበረውን የመከላከያ ሠራዊት – ዘመድኩን_በቀለ

Next Story

አሸባሪው ኦነግ ሸኔና የዘር ማጥፋት ተባባሪዎቹ በጓህ ጽዮን ወረዳ ሁለት አማራዎችን በጥይት በመግደል ከ500 በላይ ቤቶችን አቃጥለዋል

Go toTop