ዜና - Page 60

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የኦሮሙማ አፓርታይድ ፋሽዝምና ባሪያ ፍንገላ በተግባር ሲገለጽ (እውነቱ ቢሆን)

June 20, 2023
መጀመሪያ ሁለት መግባባት ባሉብን ጉዳዮች ላይ እንግባባ፡፡ኦሮሙማና ወያኔ የቡድን አባላት እንጅ ህዝብን አይወክሉም፡፡ ዝርዝር እሳቤውን በጣም በአጭሩእንደሚከተለው እንመልከተው፡፡ ኦሮሙማ እሳቤ ነው፡፤ የኦሮሞ የበላይነት የነገሰበት፣

በጉጂ ሁለት ወጣቶች በህዝብ ፊት ተረሸኑ፥ በጎጃም መስመር የታፈኑት ሹፌሮች የት ገቡ? 2 ሚሊዮን ብር የከፈሉት ባለሀብት

June 19, 2023
https://youtu.be/qecfoMJimU0 በጉጂ ሁለት ወጣቶች በህዝብ ፊት ተረሸኑ፥ በጎጃም መስመር የታፈኑት ሹፌሮች የት ገቡ? 2 ሚሊዮን ብር የከፈሉት ባለሀብት ደጋዳሞት እና ባሶ ሊበን ተኩስ

ሱዳን ውስጥ በጦርነት መካከል የሚገኙትን ወገኖችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የመሚደረግ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም

June 14, 2023
በአሁኑ ወቅት ጎረቤት ሀገር ሱዳን በከፋ ጦርነት ውስጥ በመሆኗ ምክንያት በዚያ ለረጅም ዘመናት በስደት የሚኖሩት ወገኖቻችን ለከፋ አደጋና ችግር ተጋልጠው ይገኛሉ። እስከ አሁን ድረስ

የአብይ አህመድ ኦነግ ሽኔ ከአዲስ አበባ በቅርብ እርቀት በፌስቡክ ላይቭ እያሳያ በጠራራ ፀሀይ ከተማ ውስጥ ገብቶ እየዘረፈ ነው

June 13, 2023
 ኦነግ ሽኔ ከአዲስ አበባ በቅርብ እርቀት በፌስቡክ ላይቭ እያሳያ በጠራራ ፀሀይ ከተማ ውስጥ ገብቶ እየዘረፈ እና እየገደለ ሳለ የሀገር መከላክያ ተብየው ግን የአማራ

የሟቾች ቁጥር ጨመረ/ህዝባዊ እምቢተኝነቱ እና የብአዴን እቅዶች/ ችሎቱ ለህዝብ ክፍት እንዲሆን ተጠየቀ/ አማራን የሚታደገው ማነው?- አሻራ ዜና

June 13, 2023
https://youtu.be/02mgpGrW1Ic የሟቾች ቁጥር ጨመረ/ህዝባዊ እምቢተኝነቱ እና የብአዴን እቅዶች/ ችሎቱ ለህዝብ ክፍት እንዲሆን ተጠየቀ/ አማራን የሚታደገው ማነው? (አሻራ ዜና)
1 58 59 60 61 62 381
Go toTop