ዜና - Page 48

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የምዕራብ ጎጃም የፋኖ ህዝባዊ ሀይል ትልቅ ድል ፊልድ ማርሻሉን ያርበተበተ|ታላቅ ጀብድ ተፈፀመ ከግንባር የተሠሙ|ባህርዳር በላይ ዘለቀ ኤርፖርት

September 30, 2023
https://youtu.be/qrdUG2zdErY?si=0EOf0WPBwjifNqel https://youtu.be/urDRsKlIAxs?si=GHUWxAQw_YuJTNSq ትልቅ ድል ፊልድ ማርሻሉን ያርበተበተ|ታላቅ ጀብድ ተፈፀመ ከግንባር የተሠሙ|ባህርዳር በላይ ዘለቀ ኤርፖርት

የብርቱ ጉዳይ ጥሪ: ኑ እና ስለ አዲስ አበባችን፣ ስለ ሃገራችን ወቅታዊና መዋቅራዊ ችግሮች  እንምከር!

September 30, 2023
የፊታችን ቅዳሜ ኦክቶበር 7 ቀን በኢስተርን ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 3pm  ጀምሮ በአዲስ አበባ መዋቅራዊና ወቅታዊ ችግሮች ዙሪያ ልንወያይ በጣም ሁነኛ ሁነኛ ቀጠሮ ይዘናል። በዚህ

አብይ ፋኖ ከመጣ ለመሸሽ ያዘጋጁት ድብቅ 4 ቦታዎች ታወቁ – አንዳርጋቸው ጽጌ ያወጣቸው ጥብቅ ምስጢራዊ መረጃዎች

September 29, 2023
https://youtu.be/ZTU7iXchYPs?si=_Vph_eqWYFJdnnDE አብይ ፋኖ ከመጣ ለመሸሽ ያዘጋጁት ድብቅ 4 ቦታዎች ታወቁ – አንዳርጋቸው ጽጌ ያወጣቸው ጥብቅ ምስጢራዊ መረጃዎች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን????????????አሜን ????????????በሉ። pic.twitter.com/nLCTJDUfzr — Elizabeth Altaye (@AltayeEthiopia)

ዝናሽ ታያቸውና የመጽሐፍ ቅዱሷ አስቴር

September 28, 2023
የጭራቅ አሕመድ ባልተቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የወንጌል ዘማሪ ነኝ ትላለች፡፡  ስለዚህም ጥያቄው ስለ ወንጌል ታውቃለች ወይስ የገጠሙላትን ሁሉ እንደ በቀቀን (Parrot) እየበቀቀነች ታንጎራጉራለች የሚለው ነው፡፡  ሁኔታዋ ሁሉ የሚያሳብቅባት ግን

እንኳን ለመሰቀል በዓል እና መዉሊድም በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን‼️

September 27, 2023
ዛሬ መስቀልም ነው፣ መዉሊድም ነው። እንኳን አደረሳችሁ! ለተለያችሁን ጀግኖችም ሆናችሁ ሌሎች ዘመዶቻችን፣ ነፍስ ይማር። ሳይነኳችሁ ለነካችሁ፣ ሳያባርሯችሁ ለምታሳድዱን፣ በትግስት ሲተዋችሁ በትእቢት ለተሳደባችሁ፣ አላህ ይፍረዳችሁ!

ያቢይ አሕመድ አሊ ኦሮሙማ ፋሽስት ጁንታ ወራሪ ሠራዊት ባማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ደባቅ ተመቷል

September 27, 2023
ከባለፈዉ ዓመት ሚያዚያ ወር ጀምሮ ኦነግና ትሕነግ ያማራ ክልል ብለዉ በፈጠሩትና በምስለኔ ወደሚገዙት ያስገቡት ትጥቅ አስፈቺዉ የኦሮሙማ ፋሽስት ወራሪ ሠራዊት ባማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ

በተለያዩ ግንባሮች ከፍተኛ ውጊያዎች እየተደረጉ ነው፥ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት እየጠፉ ነው፥ የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ተዘጋ

September 26, 2023
https://youtu.be/rqHqdGPwgEg?si=8MrjawBuaeoQHY58 በተለያዩ ግንባሮች ከፍተኛ ውጊያዎች እየተደረጉ ነው፥ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት እየጠፉ ነው፥ የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ተዘጋ
1 46 47 48 49 50 381
Go toTop