ጋዜጣዊ መግለጫዎች ዘረኝነትን መታገል የሁላችንም ግዴታና ሃላፊነት ነው July 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት እና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ እንዲሁም አንድነት ለኢትዮጵያ በአማራ ወገኖቻቸን ላይ፣ በድጋሜ አማራ በመሆናቸው ብቻ የደረሰባቸውን አሰቃቂ የጅምላ ግድያ በይፋ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በምክር ቤቱ የዛሬ ውሳኔ ላይ የተቃውሞ ሀሳቤ – (ዶር ደሳለኝ ጫኔ የተወካዮች ም/ቤት አባል) July 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ በቄለም ወለጋ የአማራ ተወላጆች ጭፍጨፋ ላይ እንዲወያይ እና በአማራ ላይ በልዩ ሁኔታ የደረሰውን የዘር ፍጅት ወንጀል ለይቶ ማውገዝ ሲገባው በአማራዎች ላይ የተፈፀመውን ተከታታይ ጅምላ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች መንግስት ማንነትን መሰረት አድርገው የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለማስቆም ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ አለበት July 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ “በድንገት መጥቶ ህዝብን ከሚያጠቃው እኩይ አካል እኩል ዜጋውን የመጠበቅ ግዴታ ኖሮበት የማይጠብቀው መንግስት ተጠያቂ ነው” የማያባራ ስቃይ፣ የማይረጋጋ ነፍስ፣ ጽልመት የዋጠው የሰቆቃ ኑሮ፣ የማያሳርፍ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የባልደራስ መግለጫ~~በወለጋ በአማሮች ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ በጥብቅ እናወግዛለን July 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ የባልደራስ መግለጫ~~ሰለ 27ቱ ጭፍጨፋ እና ሌሎች!! ጉዳዩ— 1– በወለጋ ሰኔ 27 2014 በአማሮች ላይ ሰለተፈፀመው አዲስ ጭፍጨፋ 2—ዳግም ስላገረሸው አፈና አና ማዋከብ 3—የባልደራስን ፕሬዚዳንት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች አሜሪካ መንግሥት በወልቃይት ህዝብ የአማራ ማንነት ጥያቄ ላይ የያዘውን የተዛባ አቋም አጥብቀን እንቃወማለን! June 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ልሳነ ግፉዓን ድርጅት ሰኔ 22/2014 ዓ.ም የአሜሪካ መንግስት ከፋሽቱና አሸባሪው ትህነግ/ወያኔ ጋር ያለው ግንኙነትና ይህንንም ተከትሎ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅምና ፍላጎት በተቃራኒ በመቆም የሚወስዳቸው አቋሞችና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የመንግሥት ዋና ተግባርና ሃላፊነት የሕዝብን ጸጥታና ደህንነት መጠበቅ ነው! “ጨዉ ለራስህ ስትል ጣፍጥ እለበለዚያ ግን ድንጋይ ነዉ ብለዉ ይጥሉሀል” June 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. የአንድ ሀገር መንግስት ተቀዳሚ እና ዋነኛ ሃላፊነቱ የሚያስተዳድረዉን ሕዝብ ሰላም እና ደህንነት መጠበቅ ሲሆን፡ በአንጻሩ ደግሞ ሕዝብ መንግስት ያወጣውን Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በሀገራችን ኢትዮጵያ በኦሮምያ ክልል በጊምቢና በአካባቢው በንጹሐን ዜጐች ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ ! June 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በሀገራችን ኢትዮጵያ በኦሮምያ ክልል በጊምቢና በአካባቢዋ ይኖሩ የነበሩ ንጹሐን ዜጎች ወገኖቻችን አገራችንና ምድራችን ብለው በሰላም ይኖሩ በነበሩበት ቤታቸው በድንገት Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጠቅላላ ጉባዔ ተወካይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ፤ June 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአብን ጠቅላላ ጉባዔ ተወካይ ኮሚቴ በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ፍጅት (#AmharaGenocide) እያወገዘ መንግስት በተደጋጋሚ ጉዳዩን በቸልታ በመተውም ሆነ የጠያቂዎችን ድምፅ በማፈን ለችግሩ መቀጠልና Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከአ.ህ.ኢ.ን በአማራ ወገኖቻችን ላይ ተጠናክሮ የቀጠለውን መንግስት መራሹን ሰቅጣጭ የዘር ፍጅት ወንጀል በተመለከተ የተሰጠ የአቁዋም መግለጫ June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 17ቀን 2014 (23/06/2022) Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች የኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጋምቤላ እና በምእራብ ወለጋ ለተከሰተው የንጹሐን ወገኖች ግድያ አስመልክቶ ያስተላለፈችው መልዕክት June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጋምቤላ እና በምእራብ ወለጋ ለተከሰተው የንጹሐን ወገኖች ግድያ አስመልክቶ ያስተላለፈችው መልዕክት PDF ከኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጋዜጣዊ መግለጫዎች የኢትዮጵያ ከቶሊካዊት ቤተክርስቲያን Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ቅዱስ ፓትርያርኩ የወለጋና ጋምቤላውን ጭፍጨፋ አወገዙ June 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ግፉን ባወገዙበት መግለጫ የሚከተሉትን ነጥቦች አንሥተዋል። ስሜትን በሚወርር፣ ልብን በሚያሳዝን፣ ጉልበትን በሚሰብር ኀዘን ውስጥ ላሉት ወገኖቻችን፤ ትናንት ባለ ብዙ ቤተሰብ ዛሬ ሌጣ ለኾኑት፣ የክብር Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ከዓለም አቀፍ የዐማራ ጉባኤ የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ June 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ ፲፪ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም. June 19, 2022 PDF መግለጫከዓለም አቀፍ የዐማራ ጉባኤ የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ጠብቆ ያኖረው የዐማራ ሕዝብ በተለይ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች ቃል በተግባር ይገለጽ – ከተቆርቋሪ ኢትዮጵያውያን June 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ስኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በአንድ አገር የፖለቲካ ሂደት ዉስጥ ላለዉ የዴሞክራሲ እድገትም ሆነ ዉድቀት ምሁራን፣ የሕዝብ አንቂዎች እና የአደባባይ ስዎች በመባል የሚታወቁ ታዋቂ ግለስቦች የየራሳቸዉ Read More
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ላለው የዘር ማጥፋት ወንጀል (Genocide) መንግስት ሙሉ ኃላፊነቱን ሊወስድ ይገባል!!! (መኢአድ) June 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሠጠ መግለጫ የአማራ ህዝብ የእልቂት ሰነድ በ1967 ደደቢት ላይ ተጠንስሶ ለ27 ዓመታት ዘር የማጥፋት ተግባሩ ሲተረክ፣ ሲተገበር ቆይቶ ህወሓት Read More