ዜና - Page 59

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የአማራ ክልል አሁናዊ ሁኔታ | የአማራ ብልጽግና ልፍስፍስ ነው – ብርሃኑ ጁላ | የክልሉ ቀጣይ መሪ አበባው ታደሰ ይሆናል – ምንጮች

July 22, 2023
https://youtu.be/4T4XZIAEtu0 https://youtu.be/YuXJu0CQ_Zc የአማራ ክልል አሁናዊ ሁኔታ | የአማራ ብልጽግና ልፍስፍስ ነው – ብርሃኑ ጁላ | የክልሉ ቀጣይ መሪ አበባው ታደሰ ይሆናል –

ስትራተጂክ ግርዶሺ—ህወሃት ለአራተኛ ጦርነት በመዘጋጅት ላይ ይሆን? ከጀርባ ደጋፊው ማነው

July 22, 2023
ውድ ወገኖቸ፤ የህብር ሬዲዮ መስራችና ዲሬክተር አቶ ሃብታሙ የኔን  ሁለተኛ በአማርኛ የተዘጋጀ ትንተናና ምክረ ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ለትዳሚዎች ስላቀረበው መጀመሪያ ለህብር ሬዲዮና ለአቶ ሃብታሙ

በድብቅ የተቀረጸው የም/ቤቱ ገመና”መከላከያ ወደ ክልላችን ማን ፈቅዶለት ነው የገባው?” “በታሪክ የምትጠየቁ መሆናችሁን እወቁ” ዮሐንስ ቧያሌው

July 20, 2023
https://youtu.be/Y36gGQvGZ3A በድብቅ የተቀረጸው የም/ቤቱ ገመና”መከላከያ ወደ ክልላችን ማን ፈቅዶለት ነው የገባው?” “በታሪክ የምትጠየቁ መሆናችሁን እወቁ” ዮሐንስ ቧያሌው

መከላከያ ሰራዊቱ በብዛት እየከዳ ነው፥ በአረርቲ የሰዓት እላፊ አዋጅ ታወጀ፥ በጋምቤላ ላልተወሰ ጊዜ ገደብ ተጥሏል፥ ጉጂ አድማው ቀጥሏል

July 20, 2023
https://youtu.be/ChZ9o4vXb28 መከላከያ ሰራዊቱ በብዛት እየከዳ ነው፥ በአረርቲ የሰዓት እላፊ አዋጅ ታወጀ፥ በጋምቤላ ላልተወሰ ጊዜ ገደብ ተጥሏል፥ ጉጂ አድማው ቀጥሏል

የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ዳግም ማክሰኝትን፣ የወረዳውን መስተዳድር እና ሚሊሻ ጽ ቤትን ተቆጣጥሯል! ፤ መንገድም በህዝባዊ ኃይሉ እና በወጣቶች ተዘግቷል!

July 20, 2023
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ዳግም ማክሰኝትን፣ የወረዳውን መስተዳድር እና ሚሊሻ ጽ ቤትን ተቆጣጥሯል! ፤ መንገድም በህዝባዊ ኃይሉ እና በወጣቶች ተዘግቷል!

ኮምቦልቻ አሁን በከባድ ተኩስ እና ተቃውሞ ተናጠች ቪዲዮ/ወሎ በጀት ተጀመረ ተባባሰ/አዲስ አበባ እና መቀሌ ሹመቱ ተፈጸመ/አብይ አስደንጋጭ ብድር ጠየቀ

July 16, 2023
https://youtu.be/x-oMknCxIDU ኮምቦልቻ አሁን በከባድ ተኩስ እና ተቃውሞ ተናጠች ቪዲዮ/ወሎ በጀት ተጀመረ ተባባሰ/አዲስ አበባ እና መቀሌ ሹመቱ ተፈጸመ/አብይ አስደንጋጭ ብድር ጠየቀ https://youtu.be/aoxz-PtXWIw

የሰሞኑ የአደባባይ ምስጢር፦ – እውነቱ ቢሆን

July 10, 2023
የኦህዴድ ዉሳኔ፦  የአማራ ብልጽግና ራሱን ከህዝቡ መነጠል ስላልቻለ  ፈርሶ ጀኔራል አበባው የሚመራው ወታደራዊ አስተዳደር ክልሉን ይምራ፡፡ ከዚያም ህወሀት ኦሮሙማና ብአዴን በጋራ ሆነው  ስለወልቃይትና ራያ ጉዳይ ተነጋገሩና መጨረሻ ላይ የሚከተለው በጋራ ተፈጻሚ እንዲሆን ተወሰነ፡፡ የውይይቱ ጭብጦች፦ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦ በፕሪቶያው ስምምነታችን መሰረት ራያንና ወልቃይትን አስረክቡንና እኛ ህወሀቶች እናስተዳድረው፡፡ አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦ ወልቃይትንና ራያን አሁን ለጊዜው ፌደራል ያስተዳድረው፡፡ ቀስ በቀስም  ቦታወቹን ለእናንተ እናስረክባችኋለን፡፡ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦ እንዴት? አሜሪካኖቹ ለሁለታችንም የነገሩንን ረሳሀውን? ይህማ አይሆንም!! ይልቅ  ቦታወቹን አስረክበን!! አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦ እንግዳውስ እኛ ልዩ ሀይሉን አፍርሰንላችኋል፡፤ መከላከያችንም አሁን  ፋኖን እየተዋጋላችሁ ነው ያለው፡፡ መሳሪያችሁንም አልነጠቅናችሁም፡፤ቦታወቹ ላይ ካለው አርሶ አደር ጋር ተዋግታችሁ ቦታወቹን ተቆጣጠሩና ራያንና ወልቃይትን ዉሰዱ፡፡ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦

የዐማራ ኅልውና ቃል-ኪዳን

July 7, 2023
ግንቦት ፪ ሽህ ፲፭ ዓ/ም “የዐማራ ኅልዉና ቃል-ኪዳን” ባለፉት ሁለት ትውልዶች የዐማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ የገጠሙትን የኅልውና ተግዳሮቶች በሚገባ አስገንዝቦ አብረው የመጡ ዕድሎችን ለመጠቀም፣
1 57 58 59 60 61 381
Go toTop