ዜና - Page 47

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የሰሜኑን የኢትዮጵያ ክፍል ከአዲስ አበባ ጋር የሚያገናኘው የደብረ ብረሃን አዲስ አበባ መንገድ የሚያቋርጡ ተጓዞች፣ ሸኖን አልፈው እንዳይሄዱና ወደመጡበት እንዲመለሱ ሲገደዱ በስፍራው የነበረው ሪፖርተራችን ተመልክቷል

October 2, 2023
ተሸከርካሪዎችን አስቁመው ከተጓዦች መካከል የአማራ ክልል መታወቂ ያላቸውን ተጓዦች ለይተው ወደመጡበት እንዲመለሱ የሚያስገድት፣ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል መለዮ የለበሱ የጸጥታ ኃይሎችና የታጠቁ ሚሊሺያዎች

ከባድ አደጋ ላይ ነን ግጭቱ ወደ መኮንኖች ተሸጋግሯል” አበባው አፈረጠው – “ኦሮሞዎቹ ይታጠቁ፣ ሌሎች ትጥቁን ያውርዱ” አብይ አህመድ

October 2, 2023
https://youtu.be/jYFyrih4vsI?si=NEurPGyKaJ4benuK ከባድ አደጋ ላይ ነን ግጭቱ ወደ መኮንኖች ተሸጋግሯል” አበባው አፈረጠው – “ኦሮሞዎቹ ይታጠቁ፣ ሌሎች ትጥቁን ያውርዱ” አብይ አህመድ

በአዋሽ አርባ ወታደራዊ ካምፕ በመንግስታዊ እገታ ሥር የሚገኙት እነ ክርስቲያን ታደለና ዮሐንስ ቦያለውን ጨምሮ ሌሎች የማንነት፣ የህሊና እና የፖለቲካ እስረኞች ከነገ ጀምሮ የርሃብ አድማ እንደሚያደርጉ ገለጹ፤

October 1, 2023
እኛ በአዋሽ አርባ ወታደራዊ ካምፕ ታግተን የምንገኝ የማንነት፣ የህሊና እና የፖለቲካ እስረኞች ከነገ ሰኞ መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተሉት ነጥቦች ምክንያት የርሃብ

የጠለምት አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ መምህር ፀጋዬ እሸቴ በግፍ መታፈን አስመልክቶ ከልሳነ ግፉዓን ድርጅት የተሰጠ መግለጫ

October 1, 2023
ፋሽስቱ ትህነግ/ወያኔ በኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ብርቱ ክንድ ተደቁሶና እጁ ተጠምዞ ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም ፕሪቶሪያ ላይ የሰላም ስምምነት እንደፈረመ ይታወቃል። ይህ ባለ 15 አንቀፅ የሰላም
1 45 46 47 48 49 381
Go toTop