የብርጋዴር ጀነራል መላኩ ሽፈራው መክዳትና የሳዲቅ አህመድ “የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሕወሓት ግዞት” ዘገባ

October 6, 2017

ብርጋዴር ጀነራል መላኩ ሽፈራው ስርዓቱን ከድተው አሜሪካ ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው:: የጀነራሉ መክዳት የሚጠበቅ ነው:: በተለይ የትግራይ ተወላጅ ያልሆኑ የጦር መኮንኖች አጋጣሚውን ካገኙ እንደሚከዱ ምልክት የሰጠ ነው:: ሳዲቅ አህመድ “የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሕወሓት ግዞት” በሚል ሰርቶት የነበረው ጥናታዊ ዘገባ ላይ የዘረዘራቸው እውነቶች ለጀነራሉ መክዳት ምክንያት እንደሚሆን ጥርጥር የለንም::
ዘገባውን ላልተመለከታችሁት እንደገና ጋብዘናል::
https://www.youtube.com/watch?v=N_osP_I_1tE

Previous Story

በሀሮማያ የተካሔደውን ተቃውሞ ተከትሎ ሰዎች ታሰሩ

Next Story

የምንፈልጋቸው ነገሮች ነገር ግን ደግሞ ሂደታቸው የጨለሙብን !!  ግልጽ መሆን ያለባቸው መሰረተ-ሃሳቦች!! –   ፈቃዱ በቀለ

Go toTop