ህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 22 ቀን 2009 ፕሮግራም
<…የባህርዳሩ የዳሽን ቢራ ባላገሩ ኮንሰርት ላይ ብዙ ሕዝቡ አልተገኘም።ኮንሰርቱ መጀመሪያም አልተሳካም። መስቀል አደባባዩ ላይ የተገኙት ከመቶ የማይበልጡ ሰዎች ነው የተገኙት። አካባቢው በወታደርና በፖሊሶች ተከቦ ማነው ቦንብ ያፈነዳው? ሕወሓት የአማራን ሕዝብ ወጣቱን ለማሰርና ለመግደሉ ሕጋዊ ሽፋን እየፈለገ ይመስላል። ቦንቡን እነሱ አፈነዱት…> ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሙሉቀን ተስፋው ስለ ባህር ዳሩ የቦን ፍንዳታ አስመልክቶ ከህብር ጋር ካደረገው ቆይታ (ቀሪውን ያዳምጡት)
አቶ ኦባንግ ሜቶ ከደረሰበት የከፋ የመኪና አደጋ በሰላም መትረፉን አስመልክቶ ከህብር ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል (ያድምጡት)
ለቴዲ አፍሮ ሽልማት ለመስጠት እየተንቀሳቀሰ ያለው የአንዲት ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ ዋና አስተባባሪ ዶ/ር ፍስሐ እሸቱ በተለይ ስላቀረቡት የ250 ሺህ ዶላር ጥሪ ለሚቀርቡት ቅሬታዎች ከአርቲስዩ የቅርብ ሰው ጴጥሮስ አሸናፊ ጋር በጋራ ከህብር ሬዲዮ ጋር ተወያይተዋል። ጉዳዩ ወዴት ያመራል? (ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያዳምጡት)
ስልጣን ከያዙ 100 ቀናት ያስቆጠሩት የአሜሪካው ፕ/ት ትራምፕ ስኬታማ እና ደካማ ጉዞዎቻቸው ሲቃኙ(ልዩ ጥንቅር)
ከአቶ አያሌው መንገሻ የቀድሞው የአማራ ክልል የደህነት ክፍል ሀላፊ የደህነት መ/ቤቱ በተቃዋሚዎች ውስጥ እንዴት አስርጎ እንደሚያስገባ ተናግረወዋል(ለዛሬው ተከታዩን ክፍል ያዳምጡ)
ዜናዎቻችን
ዜናዎቻችን
በባህር ዳርና በጎንደር ከሚደርሱት የቦንብ ፍንዳታዎች ጀርባ የሕወሓት እጅ ሊኖርበት እንደሚችልተገለጸ
የአካባቢው ፖሊሶች አደጋው የደረሰበትን ቦታ እንዳይመረምሩ ተደርጓል
በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ የፖለቲካ ትኩሳቱን ለመቀነስ በሚል ያረቀቀው የሕግ ረቂቅየኦሮሚያን ሕገ-መንግስታዊ ጥቅም የማያስከብር መሆኑ ተገለጸ
በኢትዮጵያ የተከሰተው የድርቅ ተጎጂዎች ቁጥር በሁለት ሚልዮን ጨመረ
አሜሪካን ዜጎቿ ወደ ጎንደር አካባቢ እንዳያዘወትሩ አስጠነቀቀች
“በአንድ ወር ውስጥ አራት ፍንዳታዎችን ተመልክተናል”በ አ/አ የእሜሪካ ኢምባሲ ማሳሰቢያ
በእነ ዶ/ር ፍስሐ እሸቱ ለቴዲ አፍሮ ሽልማት ገንዘብ ማሰባሰብ ላይ ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎችጨምሮ ቅሬታ ቀረበ
ዶ/ር ፍስሐ የሽልማቱ ገንዘብ አሰባሰብ በሌሎች አገሮች የተለመደ አርቲስቱን ለማክበር መሆኑንገለጹ
ከከባድ የመኪና አደጋ የተረፉት አቶ ኦባንግ ሜቶ ኢትዮጵያውያን ባለን ጊዜ ሁሉ ከበቀል የጸዳየተሻለ ነገር ለአገራችንና ለወገናችን እንስራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ
ስለ ደህነታቸው የተጨነቁትን ሁሉ አመሰገኑ
በኢትዮጵያዊያን እና በኤርትራዊያን ስደተኞችመካከል ፈረንሳይ ውስጥ በተካሄደ ግጭት ፓሊስጣልቃ ገባ ፣በርካታዎች ቆሰሉ
የ37 ዓመቷ ኡጋንዳዊት ወ/ሮ ከእድሜያቸው በላይ ልጆች አፈሩ
“ልጆቼ ሲያድጉ ዶክተሮች፣ጠበቃዎች እና መምህራን መሆን ይሻሉ”ቤታቸው በልጆች የተሞላውኢጋንዳዊት ወ/ሮ
የኢህአዲግ መንግስት በአልሽባብ አባላት ላይ ቅጣት በየነ
አሜሪካ በአንዲት አፍቃሪ አልሸባብ አባል ላይ ሚኒሶታ ውስጥ ማዕቀብ ጣለች
ሌሎችም