ህዝብ Vs መንግስት
በምኒልክ አደባባይ Vs አድዋ ድልድይ
ዝቅታችሁን ከመረጣችሁ ምን ይደረጋል!
ምኒልክ ወ ጣይቱ
የሀበሻ ኩራቱ !
መልካም የድል ቀን !!!
126ኛው የዓድዋ የድል በዓል በባህርዳር ከተማ እየተከበረ ይገኛል፤
በፕሮግራሙ እናትና አባት አርበኞች፣ ታዳጊዎች እና ወጣቶች ዓድዋን የሚዘክሩ የተለያዩ ትዕይንቶችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
በክብረ በዓሉ ላይ የክልላችን እና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች፣ የጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላትን እና በርካታ እንግዶች ታድመዋል።
126ኛው የዓደዋ የድል በአል በአል አከባበር በጎንደር