ማህደር ዜና ሚሊዮኖች ያል*ቃሉ እንጂ ፋኖ ከመጣ ጦርነ*ቱን ህዝባዊ እናደርጋለን” የአብይን ምስጢር ሽመልስ ወደ አደባባይ አወጣ September 24, 2023 https://youtu.be/lH71q3iC7HA?si=LKpY5BL4V6kfjE2h ሚሊዮኖች ያል*ቃሉ እንጂ ፋኖ ከመጣ ጦርነ*ቱን ህዝባዊ እናደርጋለን” የአብይን ምስጢር ሽመልስ ወደ አደባባይ አወጣ ከታሪክ ማህደር የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን “የ 13 ወር ፀጋ በሚል ርዕስ ካሳተማቸው ፖስተሮች አንዱ የሆነው የዝነኛዋ “ውቢት ኢትዮጵያ” ተፈጥሮአዊ ውበት የሚታይባት ወ/ሮ ውቢት አመንሲሳ……. September 23, 2023 (አጭር የሕይወት ታሪክ) ወ/ሮ ውቢት አመንሲሳ ከእናታቸው ከወ/ሮ ዓለሚቱ ኡርጂ ከአባታቸው ከአቶ አመንሲሳ እዴላ ጥቅምት 5 ቀን 1946 ዓ.ም በነቀምቴ ከተማ ተወለዱ፡፡ የሕፃንነት ዕድገታቸውን ዜና ቅጥረኛ የአብይ አህመድ ጄነራሎች ለሚያፈሱት የአማራና የሌሎች ኢትዮጵያውያን ደም የክፍያቸው መጠን ጨምሯል – አንዳርጋቸው ጽጌ September 23, 2023 ይህ መረጃ ከፌስ ቡኬ ላይ መውረዱን ለጠቆማችሁኝ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ለምን እንደሆነ እያጣራሁ ነው። በአማራ ክልል በብጄነራል ዘውዱ ስጥአርጌ የ801 ኮር ዋና አዝዥ ትእዛዝ በአንከር ነፃ አስተያየቶች ዶክተር አክሎግ ቢራራ፣ ያባይ ግድብ ካማራ ሕዝብ ሕልውና ይበልጣልን? September 23, 2023 ዶክተር አክሎግ ቢራራ የኢትዮ 360ውን አቶ ሐብታሙ አያሌውን ለመውቀስ ሲል “ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል” በሚል ጋጠወጣዊ ርዕስ በከታተበው ጽሑፍ ላይ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል። መልዕክቱም ያባይ ግድብን በተመለከት ዜና ቅጥረኛ የአብይ አህመድ ጄነራሎች ለሚያፈሱት የአማራና የሌሎች ኢትዮጵያውያን ደም የክፍያቸው መጠን ጨምሯል፣ – አንዳርጋቸው ጽጌ September 22, 2023 የሃገር መከላከያ ከፍተኛ መኮንኖችን ታማኝነት ለመግዛት ሰፋፊ የከተማ መሬት ማደል የተጀመረው በወያኔ ዘመን ነው። በወያኔ ዘመን የሀገር መከላካያ የህዝብና የሃገር ደጀን መሆኑ ቀርቶ የአንድ ነፃ አስተያየቶች አይቀሬው የእርስ በእርሱ ጦርነት ማንን ይበልጥ ይጎዳል? (እውነቱ ቢሆን) September 22, 2023 አብይ አህመድና ለማንም (ለኦሮሞ ህዝብም) የማይበጀው ግትልትሉ የኦሮሙማ መንጋ ”ከሁሉም በላይ እኛ” እና ”ሁሉም የእኛ” አስተሳሰቡ ጋር እስከወዲያኛው ተጠራርጎ ካልተወገደ በስተቀር አገሪቱ በእርግጠኝነት ወደማይቀረው የእርስ በእርስ ጦርነት ታመራለች፡፡ ይህ አይቀሬ ነው፡: ታዲያ ከዚህ አይቀሬው የእርስ በእርስ ጦርነት ማንም የሚጠቀም/ የሚያተርፍ ግጥም ፋኖ ተሰማራ! September 22, 2023 በገጥ ለገጥ ፍልሚያ አይቀጡ ሲቀጣ፣ እንደ አይጥ ሾልኮ ሄዶ ድሮን ሲያፈነዳ፣ ህፃናትን ሲገድል ልጆች ሲያደርግ ሽባ፣ የአማራን ዘር ጠርጎ ተምድር ሊያጠፋ፣ ፋኖ ተጠራራ ቆላ ወይና ደጋ ፣ በቁጭት በንዴት ገንፍለህ ተነሳ! የእርጉዝ ሆድ ቀዳጁ ሰይጣን ቀንድ ሲያውጣ፣ ብልትን ቆራጩ ሰዶም ደም ሲጠጣ፣ አይን የሚፈነቅል ነፃ አስተያየቶች ለምንገኝበት እጅግ መሪርና አስከፊ እውነታ ተገቢውን ትኩረት እየሰጠን ካልተራመድን … September 22, 2023 T.G September 21, 2023 ማነኛውም ሰው ዘመን ያፈራውን የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ በመጠቀም ከገሃዱ ዓለም አንፃር የሚታዘበውንና የሚረዳውን ጉዳይ ለህዝብ በማቅረብ እና ጠቀሚታ እንዲኖረው በማድረግ Previous 1 … 137 138 139 140 141 … 1,215 Next
ዜና ሚሊዮኖች ያል*ቃሉ እንጂ ፋኖ ከመጣ ጦርነ*ቱን ህዝባዊ እናደርጋለን” የአብይን ምስጢር ሽመልስ ወደ አደባባይ አወጣ September 24, 2023 https://youtu.be/lH71q3iC7HA?si=LKpY5BL4V6kfjE2h ሚሊዮኖች ያል*ቃሉ እንጂ ፋኖ ከመጣ ጦርነ*ቱን ህዝባዊ እናደርጋለን” የአብይን ምስጢር ሽመልስ ወደ አደባባይ አወጣ
ከታሪክ ማህደር የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን “የ 13 ወር ፀጋ በሚል ርዕስ ካሳተማቸው ፖስተሮች አንዱ የሆነው የዝነኛዋ “ውቢት ኢትዮጵያ” ተፈጥሮአዊ ውበት የሚታይባት ወ/ሮ ውቢት አመንሲሳ……. September 23, 2023 (አጭር የሕይወት ታሪክ) ወ/ሮ ውቢት አመንሲሳ ከእናታቸው ከወ/ሮ ዓለሚቱ ኡርጂ ከአባታቸው ከአቶ አመንሲሳ እዴላ ጥቅምት 5 ቀን 1946 ዓ.ም በነቀምቴ ከተማ ተወለዱ፡፡ የሕፃንነት ዕድገታቸውን
ዜና ቅጥረኛ የአብይ አህመድ ጄነራሎች ለሚያፈሱት የአማራና የሌሎች ኢትዮጵያውያን ደም የክፍያቸው መጠን ጨምሯል – አንዳርጋቸው ጽጌ September 23, 2023 ይህ መረጃ ከፌስ ቡኬ ላይ መውረዱን ለጠቆማችሁኝ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። ለምን እንደሆነ እያጣራሁ ነው። በአማራ ክልል በብጄነራል ዘውዱ ስጥአርጌ የ801 ኮር ዋና አዝዥ ትእዛዝ በአንከር
ነፃ አስተያየቶች ዶክተር አክሎግ ቢራራ፣ ያባይ ግድብ ካማራ ሕዝብ ሕልውና ይበልጣልን? September 23, 2023 ዶክተር አክሎግ ቢራራ የኢትዮ 360ውን አቶ ሐብታሙ አያሌውን ለመውቀስ ሲል “ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል” በሚል ጋጠወጣዊ ርዕስ በከታተበው ጽሑፍ ላይ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል። መልዕክቱም ያባይ ግድብን በተመለከት
ዜና ቅጥረኛ የአብይ አህመድ ጄነራሎች ለሚያፈሱት የአማራና የሌሎች ኢትዮጵያውያን ደም የክፍያቸው መጠን ጨምሯል፣ – አንዳርጋቸው ጽጌ September 22, 2023 የሃገር መከላከያ ከፍተኛ መኮንኖችን ታማኝነት ለመግዛት ሰፋፊ የከተማ መሬት ማደል የተጀመረው በወያኔ ዘመን ነው። በወያኔ ዘመን የሀገር መከላካያ የህዝብና የሃገር ደጀን መሆኑ ቀርቶ የአንድ
ነፃ አስተያየቶች አይቀሬው የእርስ በእርሱ ጦርነት ማንን ይበልጥ ይጎዳል? (እውነቱ ቢሆን) September 22, 2023 አብይ አህመድና ለማንም (ለኦሮሞ ህዝብም) የማይበጀው ግትልትሉ የኦሮሙማ መንጋ ”ከሁሉም በላይ እኛ” እና ”ሁሉም የእኛ” አስተሳሰቡ ጋር እስከወዲያኛው ተጠራርጎ ካልተወገደ በስተቀር አገሪቱ በእርግጠኝነት ወደማይቀረው የእርስ በእርስ ጦርነት ታመራለች፡፡ ይህ አይቀሬ ነው፡: ታዲያ ከዚህ አይቀሬው የእርስ በእርስ ጦርነት ማንም የሚጠቀም/ የሚያተርፍ
ግጥም ፋኖ ተሰማራ! September 22, 2023 በገጥ ለገጥ ፍልሚያ አይቀጡ ሲቀጣ፣ እንደ አይጥ ሾልኮ ሄዶ ድሮን ሲያፈነዳ፣ ህፃናትን ሲገድል ልጆች ሲያደርግ ሽባ፣ የአማራን ዘር ጠርጎ ተምድር ሊያጠፋ፣ ፋኖ ተጠራራ ቆላ ወይና ደጋ ፣ በቁጭት በንዴት ገንፍለህ ተነሳ! የእርጉዝ ሆድ ቀዳጁ ሰይጣን ቀንድ ሲያውጣ፣ ብልትን ቆራጩ ሰዶም ደም ሲጠጣ፣ አይን የሚፈነቅል
ነፃ አስተያየቶች ለምንገኝበት እጅግ መሪርና አስከፊ እውነታ ተገቢውን ትኩረት እየሰጠን ካልተራመድን … September 22, 2023 T.G September 21, 2023 ማነኛውም ሰው ዘመን ያፈራውን የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ በመጠቀም ከገሃዱ ዓለም አንፃር የሚታዘበውንና የሚረዳውን ጉዳይ ለህዝብ በማቅረብ እና ጠቀሚታ እንዲኖረው በማድረግ