ማህደር ስፖርት ትግስት አሰፋ የሮጠችበት ዐይነት አዲዳስ በ500 ዶላር መሸጥ ጀመረ September 27, 2023 የአዲዳስ አዲሱ ጫማ የሆነውና፣ ባለፈው እሁድ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በበርሊን የማራቶን ሬከርድ የሠበረችበት ዐይነት ጫማ፣ ትናንት ማክሰኞ በ500 ዶላር ዋጋ ገበያ ላይ መዋል ዜና እንኳን ለመሰቀል በዓል እና መዉሊድም በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን‼️ September 27, 2023 ዛሬ መስቀልም ነው፣ መዉሊድም ነው። እንኳን አደረሳችሁ! ለተለያችሁን ጀግኖችም ሆናችሁ ሌሎች ዘመዶቻችን፣ ነፍስ ይማር። ሳይነኳችሁ ለነካችሁ፣ ሳያባርሯችሁ ለምታሳድዱን፣ በትግስት ሲተዋችሁ በትእቢት ለተሳደባችሁ፣ አላህ ይፍረዳችሁ! ዜና ያቢይ አሕመድ አሊ ኦሮሙማ ፋሽስት ጁንታ ወራሪ ሠራዊት ባማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ደባቅ ተመቷል September 27, 2023 ከባለፈዉ ዓመት ሚያዚያ ወር ጀምሮ ኦነግና ትሕነግ ያማራ ክልል ብለዉ በፈጠሩትና በምስለኔ ወደሚገዙት ያስገቡት ትጥቅ አስፈቺዉ የኦሮሙማ ፋሽስት ወራሪ ሠራዊት ባማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ዜና በተለያዩ ግንባሮች ከፍተኛ ውጊያዎች እየተደረጉ ነው፥ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት እየጠፉ ነው፥ የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ተዘጋ September 26, 2023 https://youtu.be/rqHqdGPwgEg?si=8MrjawBuaeoQHY58 በተለያዩ ግንባሮች ከፍተኛ ውጊያዎች እየተደረጉ ነው፥ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት እየጠፉ ነው፥ የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ተዘጋ ነፃ አስተያየቶች የመስቀል በዓል እና የወዮላችሁ መግለጫ! September 26, 2023 September 24, 2023 T.G በየዓመቱ ከሚከበሩት ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት የመስቀል በዓል ከሚከበርበት ዋዜማ ላይ እንገኛለን። ባሳለፍነው ሳምንት ሁለት የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛው አካል (የሲኖዶስ) አመራር አባላት (ሊቃነ ጳጳሳት) የዚህኑ በዓል አከባበር አስመልክቶ ዜና “ውሃ … ውሃ” የሚል ድምፅ በተቀበረ ቱቦ ውስጥ የድረሱልን ጥሪ September 26, 2023 እንድረስላቸው! አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 3 (በተለምዶ ዋናው ንግድ ባንክ) በር ላይ በእግረኛ መንገድ ስር ከተቀበረ ቱቦ ውስጥ የፊጥኝ ታስረው የታገቱ ሰዎች መኖራቸውን አረጋግጠናል። ከንግድ ነፃ አስተያየቶች የፋኖን ባህሪ፣ ሂደትና እድገት አስመልክቶ – አንዱ ዓለም ተፈራ September 25, 2023 መስከረም ፲ ፬ ቀን ሰኞ፣ ፳ ፻ ፲ ፮ ዓ. ም. (9/25/2023) የፋኖን አፈጣጠርና ምንነት ብዙዎች ስለዘረዘሩት እዚህ መደረት አልፈልግም። እኔ ማቅረብ የፈለግሁት፤ እኛ በውጪ አገራት የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን፤ አሁን በተጨባጭ ያለውን የፋኖ ዜና “ከዚህ በኋላ አይመለሱም ሰላም እናውርድ ” | ደመቀ የታፈነውን አፈነዱት 4ኪሎ ተፋጠጡ! |ሌላ ትኩሳት አሜሪካ አብይ ላይ ዘመቻ ከፈተች! September 25, 2023 “ከዚህ በኋላ አይመለሱም ሰላም እናውርድ ” | ደመቀ የታፈነውን አፈነዱት 4ኪሎ ተፋጠጡ! |ሌላ ትኩሳት አሜሪካ አብይ ላይ ዘመቻ ከፈተች! Andafta Previous 1 … 135 136 137 138 139 … 1,215 Next
ስፖርት ትግስት አሰፋ የሮጠችበት ዐይነት አዲዳስ በ500 ዶላር መሸጥ ጀመረ September 27, 2023 የአዲዳስ አዲሱ ጫማ የሆነውና፣ ባለፈው እሁድ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በበርሊን የማራቶን ሬከርድ የሠበረችበት ዐይነት ጫማ፣ ትናንት ማክሰኞ በ500 ዶላር ዋጋ ገበያ ላይ መዋል
ዜና እንኳን ለመሰቀል በዓል እና መዉሊድም በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን‼️ September 27, 2023 ዛሬ መስቀልም ነው፣ መዉሊድም ነው። እንኳን አደረሳችሁ! ለተለያችሁን ጀግኖችም ሆናችሁ ሌሎች ዘመዶቻችን፣ ነፍስ ይማር። ሳይነኳችሁ ለነካችሁ፣ ሳያባርሯችሁ ለምታሳድዱን፣ በትግስት ሲተዋችሁ በትእቢት ለተሳደባችሁ፣ አላህ ይፍረዳችሁ!
ዜና ያቢይ አሕመድ አሊ ኦሮሙማ ፋሽስት ጁንታ ወራሪ ሠራዊት ባማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ደባቅ ተመቷል September 27, 2023 ከባለፈዉ ዓመት ሚያዚያ ወር ጀምሮ ኦነግና ትሕነግ ያማራ ክልል ብለዉ በፈጠሩትና በምስለኔ ወደሚገዙት ያስገቡት ትጥቅ አስፈቺዉ የኦሮሙማ ፋሽስት ወራሪ ሠራዊት ባማራዉ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ
ዜና በተለያዩ ግንባሮች ከፍተኛ ውጊያዎች እየተደረጉ ነው፥ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት እየጠፉ ነው፥ የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ተዘጋ September 26, 2023 https://youtu.be/rqHqdGPwgEg?si=8MrjawBuaeoQHY58 በተለያዩ ግንባሮች ከፍተኛ ውጊያዎች እየተደረጉ ነው፥ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት እየጠፉ ነው፥ የፍኖተ ሰላም ሆስፒታል ተዘጋ
ነፃ አስተያየቶች የመስቀል በዓል እና የወዮላችሁ መግለጫ! September 26, 2023 September 24, 2023 T.G በየዓመቱ ከሚከበሩት ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት የመስቀል በዓል ከሚከበርበት ዋዜማ ላይ እንገኛለን። ባሳለፍነው ሳምንት ሁለት የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛው አካል (የሲኖዶስ) አመራር አባላት (ሊቃነ ጳጳሳት) የዚህኑ በዓል አከባበር አስመልክቶ
ዜና “ውሃ … ውሃ” የሚል ድምፅ በተቀበረ ቱቦ ውስጥ የድረሱልን ጥሪ September 26, 2023 እንድረስላቸው! አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 3 (በተለምዶ ዋናው ንግድ ባንክ) በር ላይ በእግረኛ መንገድ ስር ከተቀበረ ቱቦ ውስጥ የፊጥኝ ታስረው የታገቱ ሰዎች መኖራቸውን አረጋግጠናል። ከንግድ
ነፃ አስተያየቶች የፋኖን ባህሪ፣ ሂደትና እድገት አስመልክቶ – አንዱ ዓለም ተፈራ September 25, 2023 መስከረም ፲ ፬ ቀን ሰኞ፣ ፳ ፻ ፲ ፮ ዓ. ም. (9/25/2023) የፋኖን አፈጣጠርና ምንነት ብዙዎች ስለዘረዘሩት እዚህ መደረት አልፈልግም። እኔ ማቅረብ የፈለግሁት፤ እኛ በውጪ አገራት የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን፤ አሁን በተጨባጭ ያለውን የፋኖ
ዜና “ከዚህ በኋላ አይመለሱም ሰላም እናውርድ ” | ደመቀ የታፈነውን አፈነዱት 4ኪሎ ተፋጠጡ! |ሌላ ትኩሳት አሜሪካ አብይ ላይ ዘመቻ ከፈተች! September 25, 2023 “ከዚህ በኋላ አይመለሱም ሰላም እናውርድ ” | ደመቀ የታፈነውን አፈነዱት 4ኪሎ ተፋጠጡ! |ሌላ ትኩሳት አሜሪካ አብይ ላይ ዘመቻ ከፈተች! Andafta