የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

November 25, 2019

የባልደራሱ የዋሽንግተን ስብሰባ አነጋጋሪ አጀንዳዎች (ያድምጡት)

<… ኢህአፓ የሶማሊያን ወረራ አልደገፈም… በአገር ህልውና ላይ አሁንም ከመኢሶን ጋር እንመክራለን . . .> አቶ መሐሪ ረዳ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ጋር ከተደረገ ሰፋ ያለ ውይይት (ክፍል አንድ)

በኢትዮጵያ የክልል እንሁን ጥያቄዎች እና አደጋዎች ሲቃኙ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በቄሮ ስም የሚንቀሳቀሰውን ቡድን በአሸባሪነት መፈረጅ ደጋፊዎቹን የመንግስት  ባለስልጣናትን ተጠያቂ ያደረጋል

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ የጦር መሳሪያ ለመግዛት መወጠኗ ግብጽን አደናግጧል

በእስር ላይ የሚገኙ ኤጄቶዎች የረሃብ አድማ ጀመሩ

ሕወሓት አዲሱን ፓርቲ ሊቀላቀል ሽማግሌ መላኩ

የክልል እንሁን ጥያቄዎች ለዶ/ር አብይ አስተዳደር ብርቱ ፈተና እንደሚሆን ተጠቆመ

በኢትዮጵያኖች ላይ ያሾፈ አሜሪካዊ ስራውን አጣ

ኢህአፓ በአገር ቤት ጉባዔ ለመጥራት እና አዲሱን ትውልድ ለመተካት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

የአንጋፋው ጋዜጠኛና ዲፕሎማት ሽኝት

የጃዋር መሐመድ ለቀረበበት ተቃውሞ ምላሽ መስጠት

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Previous Story

ፍራሽህን በትን ለፀሐይ አጋልጠው – ፍራሽ አዳሽ – 3 – ተስፋሁን ከበደ -ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

Next Story

በአዲስ አበባ የሩዋንዳ ኤምባሲ የጥበቃ ሰራተኛ ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ጥበቃ ላይ እያለ ተገደለ

Go toTop