የአየርላድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮቫራድካር ከኢትዮጵያ የላሊበላን ጥንታዊ አብያት ክርስቲያናትን ቅርሶች በአረንጓዴ ብርሃንና በስራ ዕድል ፈጠራና በቅርስ ጥበቃ ሙያዊ ድጋፍ ለማድረግና አብሮ ለመስራት መስማማታቸውን ይፋ አደረጉ።
https://www.youtube.com/watch?v=ncwpPfdrV3E&t=991s
የአየርላድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮቫራድካር የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትን ጉብኝት ሲያደርጉ እንደገለጹት አገራቸው በቅርስና ጥበቃ ዙሪያ ያላቸውን ልምድና ከህሎት ለኢትዮጵያ ለማካፈል ዝግጁ ናት ብለዋል፡፡
የአየርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ትግራይም አቅንተው ነበር:: በሽሬ የሚገኘውን የስደተኞች መቀበያ ካፕ ጎብኝተው በአየርላንድ መንግስት የሚደገፉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል::