የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደለሳ ቡልቻ በታጠቁ ሀይሎች ተጠልፈው መወሰዳቸው ተሰማ::
https://www.youtube.com/watch?v=yJGl1PI8qiY
የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ደለሳ ቡልቻ በትናንትናው እለት ማለትም ታህሳስ 24 2011 ዓ.ም ነው ተጠልፈው የተወሰዱት።
ዶክተር ደለሳ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዙ እያሉ ከነ ተሸከርካሪና አሽከርካሪያቸው ነው ባልታወቁ ሰዎች ተጠልፈው የተወሰዱት።