ሰለሞን ይመኑ
በጭልጋ ወረዳ ከምርጫው ውጤት በሗላ ዛሬ መስከረም 8/2010 በምርጫው ወቅት አማራዎችን አደራጅታችሗል በሚል 43 በላይ የሚሆኑ አማራዎች ከቅማንት ኮሚቴዎች በደረሰባቸው ችግር ምክንያት ዛሬ ተፈናቅለውና ሃብት ንብረታቸውን ትተው ለጊዜው ወደ ጎንደር እንደሸሹ እና አደጋ ውስጥ እንዳሉ ለጀርመን ራዲዮ ድምጽ ገልጸው የክልሉ መንግስት ሲጠይቅም መረጃ የለኝም ያለ ሲሆን ወያኔ ምርጫው ባይሳካለትም ሌላ የግጭት እቅድ መንደፍን ያሳያልና ሁሉም በያለበት ጥንቃቄ እንዲያደርግ፡፡
እና የቅማንት ኮሚቴም በአንድ ላይ የሚኖረውን ህዝብ ለማጋደል ለጥቅም ከወረሳችሁት በቀልና ተንኮል ይልቅ ህዝቡ ያሳያቹህ ፍቅርና ታጋሽነት ይበልጣልና ልብ ግዙ እናንተ ከህዝብ እይታ ውጭ እንዳልሆናችሁ እንድታውቁትና የህዝቡ ዝምታም ከፍርሃት ከመሰላችሁ የህዝብን የጥላቻ ውጤት ስትቀበሉ ህዝብ በተራው በሰላም ይኖራል: