Español

The title is "Le Bon Usage".

Hiber Radio: በባህር ዳርና በጎንደር ከሚደርሱት የቦንብ ፍንዳታዎች ጀርባ የሕወሓት እጅ ሊኖርበት እንደሚችል ተገለጸ | የአካባቢው ፖሊሶች አደጋው የደረሰበትን ቦታ እንዳይመረምሩ ተደርጓል

May 1, 2017

ህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 22 ቀን 2009 ፕሮግራም

<…የባህርዳሩ የዳሽን ቢራ  ባላገሩ  ኮንሰርት ላይ ብዙ ሕዝቡ አልተገኘም።ኮንሰርቱ መጀመሪያም አልተሳካም። መስቀል አደባባዩ ላይ የተገኙት ከመቶ የማይበልጡ ሰዎች ነው የተገኙት። አካባቢው በወታደርና በፖሊሶች ተከቦ ማነው ቦንብ ያፈነዳው? ሕወሓት የአማራን ሕዝብ ወጣቱን ለማሰርና ለመግደሉ ሕጋዊ ሽፋን እየፈለገ ይመስላል። ቦንቡን እነሱ አፈነዱት…> ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሙሉቀን ተስፋው ስለ ባህር ዳሩ የቦን ፍንዳታ አስመልክቶ ከህብር ጋር ካደረገው ቆይታ (ቀሪውን ያዳምጡት)

አቶ ኦባንግ ሜቶ ከደረሰበት የከፋ የመኪና አደጋ በሰላም መትረፉን አስመልክቶ ከህብር ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል (ያድምጡት)

ለቴዲ አፍሮ ሽልማት ለመስጠት እየተንቀሳቀሰ ያለው የአንዲት ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ ዋና አስተባባሪ ዶ/ር ፍስሐ እሸቱ በተለይ ስላቀረቡት የ250 ሺህ ዶላር ጥሪ ለሚቀርቡት ቅሬታዎች ከአርቲስዩ የቅርብ ሰው ጴጥሮስ አሸናፊ  ጋር በጋራ  ከህብር ሬዲዮ ጋር ተወያይተዋል። ጉዳዩ ወዴት ያመራል? (ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያዳምጡት)

ስልጣን ከያዙ 100 ቀናት ያስቆጠሩት የአሜሪካው ፕ/ት ትራምፕ ስኬታማ እና ደካማ ጉዞዎቻቸው ሲቃኙ(ልዩ ጥንቅር)

ከአቶ አያሌው መንገሻ የቀድሞው የአማራ ክልል የደህነት ክፍል ሀላፊ የደህነት መ/ቤቱ በተቃዋሚዎች ውስጥ እንዴት አስርጎ እንደሚያስገባ ተናግረወዋል(ለዛሬው ተከታዩን ክፍል ያዳምጡ)

ዜናዎቻችን

ዜናዎቻችን

በባህር ዳርና በጎንደር ከሚደርሱት የቦንብ ፍንዳታዎች ጀርባ የሕወሓት እጅ ሊኖርበት እንደሚችልተገለጸ

የአካባቢው ፖሊሶች አደጋው የደረሰበትን ቦታ እንዳይመረምሩ ተደርጓል

በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ የፖለቲካ ትኩሳቱን ለመቀነስ በሚል ያረቀቀው የሕግ ረቂቅየኦሮሚያን ሕገ-መንግስታዊ ጥቅም የማያስከብር መሆኑ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የተከሰተው የድርቅ ተጎጂዎች ቁጥር በሁለት ሚልዮን ጨመረ

አሜሪካን ዜጎቿ ወደ ጎንደር አካባቢ እንዳያዘወትሩ አስጠነቀቀች

“በአንድ ወር ውስጥ አራት ፍንዳታዎችን ተመልክተናል”በ አ/አ የእሜሪካ ኢምባሲ ማሳሰቢያ

በእነ ዶ/ር ፍስሐ እሸቱ ለቴዲ አፍሮ ሽልማት ገንዘብ ማሰባሰብ ላይ ከአርቲስቱ የቅርብ ሰዎችጨምሮ ቅሬታ ቀረበ

ዶ/ር ፍስሐ የሽልማቱ ገንዘብ አሰባሰብ በሌሎች አገሮች የተለመደ አርቲስቱን ለማክበር መሆኑንገለጹ

ከከባድ የመኪና አደጋ የተረፉት አቶ ኦባንግ ሜቶ ኢትዮጵያውያን ባለን ጊዜ ሁሉ ከበቀል የጸዳየተሻለ ነገር ለአገራችንና ለወገናችን እንስራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

ስለ ደህነታቸው የተጨነቁትን ሁሉ አመሰገኑ

በኢትዮጵያዊያን እና በኤርትራዊያን ስደተኞችመካከል ፈረንሳይ ውስጥ በተካሄደ ግጭት ፓሊስጣልቃ ገባ ፣በርካታዎች ቆሰሉ

የ37 ዓመቷ ኡጋንዳዊት ወ/ሮ ከእድሜያቸው በላይ ልጆች  አፈሩ

“ልጆቼ ሲያድጉ ዶክተሮች፣ጠበቃዎች እና መምህራን መሆን ይሻሉ”ቤታቸው በልጆች የተሞላውኢጋንዳዊት ወ/ሮ

የኢህአዲግ መንግስት በአልሽባብ አባላት ላይ ቅጣት በየነ

አሜሪካ በአንዲት አፍቃሪ አልሸባብ አባል ላይ ሚኒሶታ ውስጥ ማዕቀብ ጣለች

ሌሎችም

Previous Story

ባለፉት አመታት በተለያዩ የአማራ አካባቢዎች የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦላቸው ወይም ቃል ከተገባ በኋላ የውሀ ሽታ ሆነው የቀሩ ፋብሪካዎችና የልማት እቅዶች

Next Story

በወገኖቻችን ላይ በ ሕወሃት ና ደጋፊዎቹ  የሚፈጸምውን የግፍ፣ ሰቆቃ ና ወንጀል በአለም አቀፍ ስለመምዝገብና ማስርጃ ስልመያዝ አስፍላጊነት። (በሙሉቀን ገበየው)

Zehabesha | Ethiopian Latest News, Top Analysis & Best Articles <h1 style="text-align:center">tHE HABESHA Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win</h1><title> <title><h2 style="text-align:left">Get the Best Scholarly Articles and Analysis on ZeHabesha</h2><title> <title><h3 style="text-align:right">Zehabesha Ethiopian News</h3><title> <title><h4 style="text-align:justify">Ethiopian Lates News</h4><title> <meta name="keywords" content="Ethiopian News, Ethiopia News, Ethiopian News Today, Top Stories, The Habesha, Latest News, Ethiopia, Breaking News, zehabesha, zehabesha Amharic News, The Habesha News, Headlines, borkena. bbc amharic, repoter, mereja, Ethiopian News provider"> <!-- Google Tag Manager --> <script>(function(w,d,s,l,i){w[l]=w[l]||[];w[l].push({'gtm.start': new Date().getTime(),event:'gtm.js'});var f=d.getElementsByTagName(s)[0], j=d.createElement(s),dl=l!='dataLayer'?'&l='+l:'';j.async=true;j.src= 'https://www.googletagmanager.com/gtm.js?id='+i+dl;f.parentNode.insertBefore(j,f); })(window,document,'script','dataLayer','GTM-5WDL6STX');</script> <!-- End Google Tag Manager --> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=G-W9E3TWE2TL"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'G-W9E3TWE2TL'); </script> <meta name="msvalidate.01" content="4781C31A916C7AB883D8AF1F4F3BFC49" /> <link rel="icon" href="/path/to/favicon.ico"> <link rel="icon" type="image/png" href="/thehabesha.com/favicon-96x96.png" sizes="96x96" /> <link rel="icon" type="image/svg+xml" href="/thehabesha.com/favicon.svg" /> <link rel="shortcut icon" href="/thehabesha.com/favicon.ico" /> <link rel="apple-touch-icon" sizes="180x180" href="/thehabesha.com/apple-touch-icon.png" /> <link rel="manifest" href="/thehabesha.com/site.webmanifest" /> <meta name="seobility" content="48b995a16caf3ab9d546a000c18b65d3"> <main> <!-- Main content of your page goes here --> </main> <script type="text/javascript" src="//cdn.rlets.com/capture_configs/d2b/aac/e54/1fc4f7ea32cf1e1d818a0f2.js" async="async"></script> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=TAG_ID"></script> <script src="https://www.googleoptimize.com/optimize.js?id=OPT-M8Z33GL"></script> <meta name="google-site-verification" content="Lf_65x5pXGn-W1TA8CsfJi-53aAyIKdfVyM_QkwpvgY" /> <head> <title>Ethiopian Latest News: Top Analysis and the best Articles<title> <script defer data-domain="thehabesha.com/mEUHSv" src="https://api.publytics.net/js/script.manual.min.js"></script> <script> window.publytics = window.publytics || function() { (window.publytics.q = window.publytics.q || []).push(arguments) }; publytics('pageview'); </script> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=UA-215686007-9"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'UA-215686007-9'); </script> <script async src="https://pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js?client=ca-pub-9091845805741569" crossorigin="anonymous"></script> <script async custom-element="amp-ad" src="https://cdn.ampproject.org/v0/amp-ad-0.1.js"></script> <title>Zehabesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win