የዕለቱ ዋና ዋና ዜናዎች
# የግል ባንኮች ካፒታል በ 5 ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ 2 ቢሊዮን ብር ይደግ ተባለ
# የግብጽ የወያኔ የሱዳን የአባይ ግድብ ስብሰባ ለሌላ ጊዜ ተላለፈ
# በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ላይ ዘመቻው ቀጥሏል
# በብሩንዲ በፖሊስና በተቃዋሚዎች መካከል በተነሳ ግጭት በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተነገረ
# የሱዳን መንግስት የታወቁ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ከአገር እንዳይወጡ ከለከለ
# በናይጀር ቦምቦች ፈንደተው ጉዳት አደረሱ
# በደቡብ አፍሪካ የማእደን ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ አደረጉ፤ የኬኒያ መምህራን ደግሞ አድማቸውን አቁመው ስራ ጀመሩ
# በጊኒ ሁለተኛ ከተማ በተነሳ ግጭት ምክንያት የሰዓት እላፊ አዋጅ ታወጀ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
[jwplayer mediaid=”47197″]