ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ September 27, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ በዛሬው እለት ወደ ህክምና በሄደበት የጤና ተቋም ውስጥ ህይወቱ ማለፉን የቅርብ ወዳጆቹ ገልጸዋል። ማዲንጎን አፈወርቅ ትላንት ምሽት ክለብ ስራ ላይ ነበር። ዛሬ ጠዋትም ወደአንድ ክሊኒክ የሄደው መኪናውን እየነዳ ነው። ክሊኒኩ ውስጥ ከገባ በኋላ ግን እስትንፋሱ በመቆሙ በኦክስጂን ጭምር ለማትረፍ ተሞክሮ አልተሳካም። ድምፆዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ዘመን የሚሻገር ሥራ ባለቤት ነው። ኢትዮጵያ በተፈተነችበት ወቅት እያመመው ግንባር ድረስ በመሔድና ማሰልጠኛም ምልምል ወታደሮችን በማነቃቃት የራሱ የሆነ ታሪክ የሠራ አርቲስት ነበር።ለመላው ቤተሰቦችና ለመላው የኢትየጵያ ሕዝብ መፅናናትን እንመኛለን! Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story በዘመነ ሉቃስ ኢትዮጵያ የመከራ ቤተ ሙከራ ከመሆን መዳን አለባት Next Story ከአማራ ህብረት በሙኒክ (ጀርመን ) የተሰጠ የአቋም መግለጫ