በቆቦና አራዶም ከተሞች ነዋሪዎች የህወሓት ኃይሎች ጥቃት ኢላማ ሆንን ሲሉ ይከሳሉ

September 15, 2022

ሴፕቴምበር 15, 2022

የህወሓት ኃይሎች በተቆጣጠሯቸው የሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ አካባቢዎች በንጹሃን ኗሪዎች ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል ሲሉ የአካባቢው ኗሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ፡፡

የህወሓት ኃይሎች በአፍሪካ ህብረት በኩል የሚደረገውን ድርድር መቀበላቸውን ይፋ ባደረጉ የሰዓታት ልዩነት ውስጥ ነው ጥቃቱ የተፈጸመው ይላሉ አስተያየት ሰጭዎች፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ] – VOA

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

በምርጫ ቦርድ የቱሻ ፖለቲካ፣ በብልጽግና ጉባዔ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ ተወነ! ህሊናቸው ያረጠ ተዋናይ ፖለቲከኞች!

Next Story

የፖለቲካ እስሩ ዝምታችን እና አሳሪዎቻቸው | Hiber Radio Special Program

Go toTop